>
5:58 pm - Friday September 21, 7753

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

እጅግ አሰቃቂው የመተሃራ ጭፍጨፋ ...!!! (ዘመድኩን በቀለ)

እጅግ አሰቃቂው የመተሃራ ጭፍጨፋ …!!! ዘመድኩን በቀለ *… የኦሮሞ ነፃ አውጪዎቹ በጥይት እሩምታ ጭፍጨፋውን ከፈጸሙ በኋላ በመጡበት አኳኋን ዘና...

የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ!?

የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ!? የኢትዮጵያ አምላኮ ሆይ በሰማይ የምትኖር ስምህ በሰጠኸን መሬት ይመስገን የሚረዳን ሩህሩህ መንግስት ስጠን ሞታችንና ስቃያችን...

ሹም ሲሳደብ ባላየ ባልሰማ ፤ ሹም ሲሰደብ እስር ድብደባ ...?!? (ያሬድ ሀይለማርያም)

ሹም ሲሳደብ ባላየ ባልሰማ ፤ ሹም ሲሰደብ እስር ድብደባ …?!? ያሬድ ሀይለማርያም በአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ እየተወሰ ያለው የጅምላ እስር ሊቆምና...

በመተሃራ በኦነግ ጦር የተገደሉ ወጣቶች በጅምላ በአንድ ጉድጓድ አልጌ ላይ ተቀብረዋል..!!! (አሻራ ሚዲያ)

በመተሃራ በኦነግ ጦር የተገደሉ ወጣቶች በጅምላ በአንድ ጉድጓድ አልጌ ላይ ተቀብረዋል..!!! አሻራ ሚዲያ   በፈንታሌ ወረዳ በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ እና...

ግልጽ መልእክት ለፕሮፌሰሩ...!!! (አሳዬ ደርቤ)

ግልጽ መልእክት ለፕሮፌሰሩ…!!! አሳዬ ደርቤ *… እርስዎ አመራር ሆን ተብሎ በአማራ ክልል ውስጥ የተፈተኑ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤት ዝቅ ማድረግ፤...

እንደ አይሁዳዊያን አገር አልባና በሚሊዮን እስክንፈጅ መጠበቅ አለብን? (ፊልጶስ)

እንደ አይሁዳዊያን አገር አልባና በሚሊዮን እስክንፈጅ መጠበቅ አለብን? ፊልጶስ አይሁዳዊያን በጥንት ዘመን ለውጭ ወረራና ብሎም፤  አገር አልባ  ለመሆን...

የመአዛ እንግዳ - የባልደራስ ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ

“ሕግ እየጣስን ነው የምንታገለው …!!!” – የባልደራስ ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ –  *… “ከአብን ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለንም” *…...

ስለ ዘንድሮው 12ኛ ክፍል ውጤት እና በቤንሻንጉል ክልል በእሳት ስለተቃጠሉት ሰዎች ከባልደራስ የተሰጠ መግለጫ

ስለ ዘንድሮው 12ኛ ክፍል ውጤት እና በቤንሻንጉል ክልል በእሳት ስለተቃጠሉት ሰዎች ከባልደራስ የተሰጠ መግለጫ    ስለ ዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና የዘንድሮ...