>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ወገን ሆይ ያልገባቹህ ነገር አለ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ወገን ሆይ ያልገባቹህ ነገር አለ!!!  ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው አብርሃ ደስታ እያለ ያለው “መቀማት የፈለግነውን እንቀማለን፣ መዝረፍ የፈለግነውን...

"በድብቅ ካልሆነ ምስክሮችን አላቀርብም!" በማለት ፤ ዐቃቤ ሕግ የእግድ ደብዳቤ ይዞ ቀረበ !!! (ባልደራስ)

“በድብቅ ካልሆነ ምስክሮችን አላቀርብም!” በማለት ፤ ዐቃቤ ሕግ የእግድ ደብዳቤ ይዞ ቀረበ !!! ባልደራስ *…. ፍ/ቤቱ የማረሚያ ቤት አስተዳደር...

 ጸረ አማራ ፕሮፖጋንዳችሁ አክሳሪያችሁም ቀባሪያችሁም ነዉና እሱን ተዉት...!!! ! ( ሸንቁጥ አየለ)

 ጸረ አማራ ፕሮፖጋንዳችሁ አክሳሪያችሁም ቀባሪያችሁም ነዉና እሱን ተዉት…!!! ! ሸንቁጥ አየለ ይድረስ ለአብርሃ ደስታና አንዶም ገብረ ስላሴ  ለስልጣን...

ስለትግራይ ሲነሳ ብዙ ብዙ ይወሳል...!!! (በእውቀቱ ስዩም)

ስለትግራይ ሲነሳ ብዙ ብዙ ይወሳል…!!! በእውቀቱ ስዩም እኔ ጭሮ አዳሪ ስለሆንኩ መጀመርያ የማስታውሰው የፅሁፍ ሰዎችን ነው፤   አለቃ ተወልደ መድህን...

የሌባ ዐይነ ደረቅ. . .  !!!

የሌባ ዐይነ ደረቅ. . .  !!! ባለፉት 30 ዓመታት ወያኔ በአማራ ላይ ሲያካሂድ የኖረው የዘር ማጥፋት ከትግራይ ክልል በስተቀር  ያልተሰማው ኢትዮጵያዊ አልነበረም።...

የዓድዋ ድል ታሪክ ትሰማ  እንደሆን ጫ ብለህ ስማ...!!! (ሔቨን ዮሐንስ)

የዓድዋ ድል ታሪክ ትሰማ  እንደሆን ጫ ብለህ ስማ…!!! ሔቨን ዮሐንስ የአድዋ ድል ከኢትዮጵያም አልፎ የአለም ጥቁር ህዝቦች ድል ነው…!!! አጤ...

የአድዋ በዓል እና ምርጫው የተምታታባቸው   የብልጽግና ካድሬዎች ....!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

የአድዋ በዓል እና ምርጫው የተምታታባቸው   የብልጽግና ካድሬዎች ….!!! ያሬድ ሀይለማርያም  አሁን ማን ይሙት አድዋና አብይን ምን አገናኛቸው? አደዋን...

ዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ብሩሕ ፋና!! (በዲ/ን ተረፈ ወርቁ)

ዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ብሩሕ ፋና!! በዲ/ን ተረፈ ወርቁ ደቡብ አፍሪካዊው የፀረ-አፓርታይድ ታጋይ፣ የነጻነት አርበኛና የዓለም...