>
5:21 pm - Wednesday July 20, 1898

የጠሚሩ የ3 አመት ጉዞና ስኬቶች...! (መላኩ አለልኝ)

የጠሚሩ የ3 አመት ጉዞና ስኬቶች…!

 
100% የተረጋገጡ እና የተመረጡ የዶክተር አብይ የ3 አመት ቱሩፋቶች
መላኩ አለልኝ

በነዚህ 3 ዓመታት የዓለም ሕዝብ ገና ያልሰማውና ያላየው በኦሮሞ ብል–ጥግና(ብልግና) እነ ሽሜ ፣ ኦነግ ፣ ቄሮ ና በአባ ገዳ(ይቅርታ! ሚገልፃቸው አባ ገዳይ ነው ) በትብብር የተሰሩ ስኬቶች ዝርዝር¡¡¡
ለታሪክ የሚቀመጥ በዓይን ምስክር 100% ትክክለኛ ማስረጃ የተደገፈ
1….ቡራዮ ላይ 400 የጋሞና የሌሎች ብሔር ተወላጆች ተጨፈጨፉ
2….በዶዶላ የሰው ልጅ አካል ተቆራረጠ
3..በአርባ ጉጉና በብኖ በደሌ የሰው ሬሳ ተጎተተ
4… ሂደው ብዙ ክርስቲያኖች ታረዱ እምነታቸውን እንዲቀይሩ ተገደዱ አብያተ ክርስቲያናት ተቃጠሉ
5..በሲዳማ ዞን በትብብር የሀይማኖት አባቶች ቤንዚን ተርከፍክፎ ተቃጠሉ
6…በለገጣፎ በሰበታና በሰንዳፋ የንጹሃን ቤት በላያቸው ላይ ፈረሰ
7…ወለጋ ላይ 22 ባንክ ተዘረፈ
8…ኦነግ በአጣዬ በካራ ቆሬና በኬሚሴ ንጹሃንን ጨፈጨፈ
9.. 1 ሚሊዮን የጌድዮ ህዝብ ተፈናቀለ
10…ኢንጂነር ስመኘው በቀለን አስገደሉ፤ ኤታማዦር ሹሙ ከነ ጓደኛቸው ፤ የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት  ጨምሮ ኣምስት ከፍተኛ ባለስልጣናት፤ ጄነራል አሳምነው ጽጌና በቁጥር ያልተገለጹ በርካታ የልዩ ሀይል አባላት ተገደሉ
11…በቤንሻንጉል ክልል ንጹሃን በቀስት እየተወጉ ተገደሉ፣ በኦነግ ሸኔ በጥይት ተጨፋጨፉ
12..በሀረርጌ የ2 ወር አራስ ታረደች
13…ወለጋ ላይ 5 ንጹሃን ተገድለው ሬሳቸው ተቃጠለ
14..86 ንጹሃን በአንድ ጀንበር ተጨፈጨፉ
15…በወለጋ ቄለም ወረዳ ደንቢዶሎ17 ሴት ሌሎች ብዙ ቁጥራቸው ያልታወቀ ተማሪዎች ታግተው እስከ አሁን ግልፅ መረጃ ያልተገኘበት ና አሁንም በአካባቢው የሽብር ስራ ተንሰራፍቶ የሰው ሕይወት እንደ ዋዛ እያለፈ ይገኛል ።
16…ሻሸመኔ ላይ ሰው ተዘቅዝቆ ተሰቀለ የሚገርመው ነገር ከ የተዘረዘሩት ግፍና መከራ የተፈጸመው እውነታ በንፁህ ኢትዮጵያውያን ላይ ቢሆንም በቁጥር የሚበዛውና መንግስታዊ ፍረጃና አቋም ተይዞበት የተዘመተበት የአማራ ማህበረሰብ ነው። ልብ በሉ ይህ ሁሉ ግፍና መከራ ተፈጽሞ የረባ ፍርድ የለም፣ የህግ የበላይነት አልተተገበረም።
17… ቅርብ ጊዜ እንደገና ደግሞ እንደአዲስ በወለጋ የሰው ልጅ(ህፃናት፣ ሴቶችና አዛውንቶች) በሰውነታቸው ብቻ እየታረዱ ደማቸው እየፈሰሰ
ይገኛል።
18… አሁን ደግሞ ወደ አማራ ክልል ና ኦሮሚያ ደንበር በከሃዲያን የመንግሥት ሰዎች መረጃ (የአማራ ልዩ ኃይል መውጣቱን) ተሰጥቷቸው ንጹሃንን ጨፍጭፈው ንብረት አውድመዋል ፣ቤተክርስቲያን አውድመዋል ።
19 ናዚ በአይሁድ ላይ ጭፍጨፋ ከማካሄዱ በፊት ይታዩ የነበሩት ምልክቶች በሙሉ በኦሮሚያ ክልል ተፈፅሟል! ብታምኑም ባታምኑም በኦሮሚያ ክልል ገና ብዙ ዘግናኝ ግዲያዎች በብዙ ሺህ
ሰዎች ይፈፀማል! ሚዲያዎች አይዘግቡትም! አማራ ክልል የሚፈፀሙ ትንሽየ ነገሮችን ብቻ በማጋነን ዘግበው የኦሮሚያ ክልል የዘር ጭፍጨፋ ግን እንዳይዘግቡ ፣ እንዳይሰማ ለማድረግ
ከተዘጋጁም ሰነባብተዋል! ጭፍጨፋውም ይቀጥላል! ግን እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ዛሬም በጀግንነት ይታገላሉ!  ጠላት ለጊዜው በውሸት ና ተንኮል ያሸነፈ ቢመስልም የመቀበሪያ ጉድጓዶችን ምሶ ላይመለስ ይቀበራል! እውነት ያሸነፋል! ኢትዮጵያዊ ያሸንፋል!
Filed in: Amharic