>

መደመጥ ያለበት!.... የኦሮሞ ቄሮ ንቃ! የኦሮሞ ሕዝብም ንቃ ! (መምህር ታሪኩ አበራ)

ኦሮሞ ቄሮ ንቃ!የኦሮሞ ሕዝብም ንቃ…!

መምህር ታሪኩ

ቄሮን ደም አፍሳሽና ሰው አራጅ ያደረጉት በኦሮም ሕዝብ ስም ገንዘብ ከግብጽ የሚቀበሉ አጭበርባሪ አክቲቪስትና ፓለቲከኞች ናቸው ። ኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ላለው ግድያና ደም መፍሰስ የግብፅ እርዳታ አለበት። ቄሮ በስምህ ገንዘብ እየሰበሰቡ ኑሯቸውን የሚያደላድሉና አንተን ከወገንህ ጋር የሚያጋጩህን አክቲቭስትና ፓለቲከኞች ለፍርድ አቅርብ ። ለሌሎችም ሼር አድርጉት።

https://www.facebook.com/mtariku12/videos/533811020786718/

Filed in: Amharic