አሳዛኝ ቀን አርቲስት ሰለሞን  ዓለሙ አረፈ….!!!! (ይትባረክ ዋለልኝ)

አሳዛኝ ቀን አርቲስት ሰለሞን  ዓለሙ አረፈ….!!!!

(ይትባረክ ዋለልኝ)

ፀሀፊ ተውኔት ፤ ደራሲና ተዋናይ  ነው ፡፡ በበርካታ ህዝብ ዘንድ ተወዳጅ የሆነውና አመት በላይ በኢትዮጵያ ሬዲዮ ተላልፎ የነበረው የሸምጋይ ተከታታ የሬዲዮ ድራማ ደራሲ  ማለትም  ( በአብዬ ዘርጋው ስም በሚታወቀው ስራው  )

ደራሲና ተዋናይ ነው ሰለሞን ዓለሙ :: ሰለሞን ከዚህ ስራው በተጨማሪ የሙሉ ጊዜ ተውኔቶችን ፅፏል::ከዳንኪራው ጀርባ ፤ ፍራሽ ሜዳ ፤ የሁለት አለም ሰዎች ፤ ግርዶሽ ፤ ገመዱ ፤ ሰው ለሰው ፤ ድብልቅልቅ ፤ በድሉ ግራኙ ፤ አዙሪት ፤ ፅናት ፤ ወዘተ  ከፀሀፊ ተውኔት ከደራሲ ፤ እና ተዋናይ ሰለሞን ዓለሙ ቀደምት ድርሰቶች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው ፡፡

ኢትዮ ሪፈረንስ

በሰለሞን ዓለሙ ህልፈተ ህይወት የተሰማን ሃዘን ጥልቅ ነው። ለሰለሞን ዓለሙ ፈጣሪ መንግስተ ሰማያትን እንዲያወርስልንና ለቤተሰቡም መጽናናትን እንዲሰጣቸው እንመኛለን።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.