>
5:08 pm - Thursday February 22, 8576

ጋዜጠኛ እስክንድርን ጨምሮ የታሰሩ 30  ግለሰቦች ዝርዝር  (ጌታቸው ሽፈራው)

  ትናንት መጋቢት 17/2010 ዓም  በትናንትናው ዕለት የታሰሩት ጋዜጠኞች፣ ጦማሪያን፣ ፖለቲከኞች፣ እና ምሁራን ናቸው። 
 አዲስ አበባ
1) ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ
2)ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ
3)  አቶ አንዱዓለም አራጌ
4) አቶ አዲሱ ጌታነህ
5) ጦማሪ ዘላለም ወርቅ አገኘሁ
6) ጦማሪ ማህሌት ፋንታሁን
7) ጦማሪና ጋዜጠኛ በፍቃዱ ኃይሉ
8) ወይንሸት ሞላ
9)  አቶ ይድነቃቸው አዲስ
10) አቶ ስንታየሁ ቸኮል
11) አቶ ተፈራ ተስፋዬ
ባህርዳር
12) ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ (ባ/ዳር ዩንቨርሲቲ መምህርና የጣና ደህንነትና የአካባቢ ጥበቃ ማህበር ፕሬዚደንት  እና ተመራማሪ፣ ረዳት ፕሮፊሰር)
13) ጋሻው መርሻ (የአንጸባቂው ኮከብ መጽኃፍ  ከታቢ፤ አዲስ አበባ በማስተማር ሙያ ላይ ይገኛል))
14) የሱፍ ኢብራሂም (ወሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር የነበረና  በአሁንኑ ወቅት ጠበቃ)
15) ተመስገን ተሰማ (ወሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር፤የወሎ ዩኒቨርስቲ የህግ ትምህርት ቤት መስራች፣ ረዳት ፕሮፊሰር እና አማራ ነን የሚለው መዝሙርም ገጣሚ)
16)  በለጠ ሞላ ( ተባባሪ ፕሮፊሰር ፡አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  ሌክቸረር)
17) ጋዜጠኛ  ንጋቱ አስረስ (የአማራ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ(አርታኢ)፤ከ1997 እስከ 1999 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአማራ ተማሪዎች ማህበር ፕሬዜዳት፤)
18) ጋዜጠኛ  በለጠ ካሳ (የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የነበረ)
19)አቶ ሲሳይ አልታሰብ( ሲቪል ኢንጅነር)
20) አቶ ዳንኤል አበባው
21) አቶ መንግስቴ ተገኔ
22) አቶ ቦጋለ አራጌ
23) አቶ ካሱ ኃይሉ (የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
 መምህር፡የማህበረሰብ ሳይንስ ተመራማሪ)
24) አቶ ተሰማ ካሳሁን
25)አቶ ድርሳን ብርሃኔ
26) አቶ በሪሁን አሰፋ
27)አቶ ፍቅሩ ካሳው
28) አዲሱ መለሰ (ደ/ታቦር ዩኒቨርሲቲ መምህር)
29) አቶ ተመስገን ብርሃኑ
30) አንድ በስም ያልተጠቀሰ ግለሰብ ይገኝበታል
Filed in: Amharic