ዶክተር አብይ አህመድና ባልደረቦቻቸው በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ተገኝተው ተጎጅዎችን ጎበኙ!! ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን
![](https://www.ethioreference.com/wp-content/uploads/2018/06/by-Wosenseged-Gebrekidan-23062018-300x199.jpg)
በዚህ የቦንብ ጥቃት፦
☞ 165 ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል።
☞ 15ቱ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ናቸው
☞ አንድ ሰው ሞቷል
☞ 6 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል
☞ የአዲስ አበባን ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርን ጨምሮ ክፍተት አሳይተዋል የተባሉ የፌዴራል እና የአ/አበባ ፖሊስ አባላቶች የሆኑ 9 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል