>

ታጋይ አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማሪያም ተደመሩ!

ታጋይ አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማሪያም ተደመሩ!
SBS ሬድዮ
በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር የአባይ ወልዱ (የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕሬዝደንት)  ሚስት የሆነችው ትርፉ ኪዳነማሪያምም ተደመሩ።  ከ SBS ሬድዮ ጋር ከግማሽ ሰዓት በላይ ቃለ መጠይቅ አድርገዋል።
”አንዳንድ የትግራይ ልሂቃን፣ የአረና አመራሮችና ጥቅማቸው የተነካባቸው የሕወሃት ነፍሰ-በላዎች፣ የትግራይን ሕዝብ ከወንድሞቹ ለማጋጨትና ለመለየት ከመቼውም ጊዜ በላይ መርዛቸውን እየረጩ ባለበት ወቅት አንጋፋዋ የሕወሃት ታጋይ አምባሳደር ትርፉ ኪዳነ ማርያም ወቅቱ የሚጠይቀውን መልዕክት አስተላልፈዋል ቀጣዩን ሊንክ በመጫን ይድምጡ https://youtu.be/Zjw9JB7x4Ro
Filed in: Amharic