>
11:54 am - Tuesday May 17, 2022

ቴዲ አፍሮ በመጭው ቅዳሜ በብሄራዊ ቤተ መንግስት ዝግጅቱን ያቀርባል 

ቴዲ አፍሮ በመጭው ቅዳሜ በብሄራዊ ቤተ መንግስት ዝግጅቱን ያቀርባል 
ዋሲሁን ተስፋዬ
በመጭው ቅዳሜ አዲስ አበባ የሚገቡትን የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂን ለመቀበል በብሄራዊ ቤተመንግስት በሚዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ ለተለያዩ አርቲስቶች ጥሪ የቀረበ ሲሆን አርቲስት ቴዲ አፍሮም ከውጭ ሃገር  ወደ ሃገርቤት ተጉዞ በብሄራዊ ቤተመንግስት ዝግጅቱን እንደሚያቀርብ ታውቋል።
በዚሁ የቤተ መንግስቱ የአቀባበል ስንስርአት ሀጫሉ ሁንዴ እና ሌሎች በስም ያልተጠቀሱ ታዋቂ አርቲስቶች እና ግለሰቦች ይታደማሉ።
Filed in: Amharic