>

ይህን ማየት ያማል መች ይሆን ይህን አስቀያሚ እስር የምንለምደው? (እየሩሳሌም ተስፋው)

ይህን ማየት ያማል መች ይሆን ይህን አስቀያሚ እስር የምንለምደው?
እየሩሳሌም ተስፋው
* የድሮ ኢህአዴግ ከኤርትራ መንግስት ጋር አያይዞ ነበር የፈለገውን እሚከሰው ያሁኑ ኢህአዴግ ደግሞ የአዲስ አበባ ልጅ ድንጋይ መወርወር የለመደው ከፍልስጤም ነው በማለት ከሻዕቢያ ወደ ፍልስጤም አዘዋውሮናል..
ሔኒ ትናንት ፍትህን ለማስከበር ጋዎኑን ለብሶ ከታሳሪዎች ጋር ላይ ታች በሚልበት ግቢ ሚኪ ከእስረኛ ቤተሰብ ጋር በመሆኑ መጡ ቀሩ እያለ ሰዓት እያየ በሚንቆራጠጥበት ግቢ ዛሬ ታሳሪ ሆነው በካቴና መጡበት
ለጥቅምት አስራአምስት የተቀጠሩ ሲሆን ክሳቸውም ይህን ይመስላል:-
1.የአዲስ አበባን ወጣት ማደራጀት
2.አዲስ አበባን የክልል ሰው አይመራትም በማለት ቅስቀሳ በማረግ
2.ከፍልስጤም ኢምባሲ ጋር በመገናኝት ስልጠና በውሰድ የሚል ክስ ቀርቦባቸዋል
የድሮ ኢህአዴግ ከኤርትራ መንግስት ጋር አያይዞ ነበር የፈለገውን እሚከሰው ያሁኑ ኢህአዴግ ደግሞ የአዲስ አበባ ልጅ ድንጋይ መወርወር የለመደው ከፊልስጤም ነው በማለት ከሻዕቢያ ወደ ፊልስጤም አዘዋውሮናል
እንግዲህ ድራማው ይህን መስላል ።
Filed in: Amharic