>

 አሁን አገዛዝ እንጂ መንግስት የት አለ ?'' (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም)

‘የፖለቲካ ፓርቲ ቀድሞውኑ መች አለና እንደውም ከነሱ እቁብተኞች ይሻላሉ!!!’
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም
አሁን አገዛዝ እንጂ መንግስት የት አለ ?”
 
ሸገር 102.1:- ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያምን ስለተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች ሀሳባቸውን እንዲነግሩን ጠይቀናቸዋል፡፡ እሳቸው ‘አሁን የፖለቲካ ፓርቲ ቀድሞውኑ መች አለ እንደውም ከነሱ እቁብተኞች ይሻላሉ’ ይላሉ፡፡ ፓርቲዎቹ አጀንዳቸው አይታወቅ፣ አሰራራቸውም በዘር ፖለቲካ የተመሰረተ ነው የሚሉት ፕሮፌሰር መስፍን፣ ይህንን የሚከታተለው መንግስት ምን ያድርግ ሲባሉ፤ አሁን አገዛዝ እንጂ መንግስት የት አለ ይላሉ፡፡ ተህቦ ንጉሴ ከፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ጋር ያደረገውን ቆይታ ስሙ…

https://m.youtube.com/watch?v=HPHrr3nMA5U

Filed in: Amharic