>

ድራማውም፤ ድርሰቱም፤ ተዋንያኖቹም ቀሽሞች ናቸው!!! (ዘመድኩን በቀለ)

ድራማውም፤ ድርሰቱም፤ ተዋንያኖቹም ቀሽሞች ናቸው!!!
ዘመድኩን በቀለ
ኦርቶዶክስ ሆይ ሰምተሻል?  
★ “መስጊድ እንዲፈርስ ያደረጉ ባለሥልጣናት ታሰሩ” መባልንና የለገጣፎዋ ከንቲባ ቤተ ክርስቲያኑን አስፈርሳ ንዋየ ቅድሳቱን ሜዳ ላይ የመጣልዋ ድፍረትና የመንግስት ተባባሪነት ትዝ ባለኝ ጊዜ ይሄንን ጻፍኩ። 
 
* የሶማሌው፣ የከሚሴው፣ የጅማው፣ የሲዳማውም ትዝ ባለኝ ጊዜ እንዲሁ እጽፋለሁ። 
 
★ በመጬው ምርጫ የቦለጢቃ አማራጭ ፖሊሲ የሚቀርብበት አይመስለኝም። ክርክሩም ውድድሩም የሃይማኖት ሳይሆን የሚቀር አይመስለኝም።
 
• አቢቹ በሙስሊሙና ፕሮቴስታንቱ፣ ታከለ ኡማም እነ ሙፈሪያትም እንዲሁ ከእነ ጀበሎና ጃዋር ስር ተወሽቀዋል። እነ ደፂም በትግራይ ምህላ ጀምረዋል። ብቻ ጉድ ነው መጪው ጊዜ።
 
 ~ አዳሜ ዐይንህ እያየ፤ ጆሮህ እየሰማ፤ ኢስላሚክ ኦሮሚያን ለመመሥረት እንዲህ እያሉ ከች ብለው እየመጡልህ ነው።  
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
•••
1.ሂጀራ ባንክ
2.ዘምዘም ባንክ
3.ነጃሽ ባንክ
4.ገዳ ባንክ
•••
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲስተም የለም። ብርም የለውም። ኦነግ ብር ይዘርፋል። የዘረፈውን ብር በእነ አህመዲን ጀበል በኩል አዳዲስ እስላማዊ ባንኮች ይከፍትበታል። እነ ታከለ ኡማ መስጊድ መሥሪያ መሬት ያድሉለታል። መስጊድ መሥራቱ፣ መሬት መሥጠቱ አይደለም ዋናው ችግር ዋናው ችግር ድራማው ላይ ነው። ድራማው ድርሰቱም ተዋንያኖቹም ቀሽሞች ናቸው።
•••
የተባበሩት ኤምሬት ሰጠችን የተባለው 3 ቢልየን ብርስ የት ደረሰ? ወደ መንግሥት ካዝና ገባ ወይስ ለመጪዋ እስላማዊት ኦሮሚያ ማቋቋሚያና ጎጆ መውጪያ ተለገሰ ይሄንን የጠየቀም፣ ያስጠየቀም የለም። ባንክ ባንክ? ባንክ? የወሃቢያ ባንክ። እነግብጽ ፈንዱን በግልጽ በህጋዊ መልኩ በባንክ በኩል ያስፈጽማሉ። የመንን ያረገፈው የሳኡዲ ቦንብ በሩቅ እየታየኝ ነው። ለእስላማዊቷ ሀገር ያልራራው እስላማዊው የሳዑዲ መንግሥት ለኢትዮጵያ የሚራራበት አንጀት የለውም። አቢይ አህመድ ከሸፈ ባለው የባህርዳሩ መፈንቅለ መንግሥት ማግሥት “ እንርዳችሁ ብላችሁን ለነበረ የጎረቤትና ወዳጅ ሃገራት ችግራችንን በራሳችን መንገድ ስለፈታነው እናመሰግናለን ያለው ” ማንን ነው? ኤርትራ፣ ሱዳን፣ ግብጽ፣ ኤምሬትስ፣ ቱርክ፣ ሳዑዲ ወይስ ቃጣር?  እኔ ምናባቴ አቅልሃለሁ።
•••
ያዝ እንግዲህ ፤ ይሄ ከመሆኑ በፊት ገና ብዙ ዐማራ ይታሰራል። ይገደላል፣ ይሰደዳል። ጥቂት ትግሬም ይታሰራል። ከሥራና ከደሞዝ ይታገዳል። የሚታሰሩት በሙሉ ደግሞ ኦርቶዶክሳውያን ናቸው። አሁን ትግሬ አኩርፎ ከዐማራ ጋር እንዳያብር የእስላሚክ ኦሮሚያ ቦለጢቀኞች ገፍተው መቀሌ ወዳሽቀነጠሯት ህወሓት ደጅ ጥናት እየተመሙ ነው። ጃዋርም በቀለ ገርባም እንዴት ወደ ትግራይ የሚገባ መንገድ ይዘጋል ብለው እየዬ ማለት ጀምረዋል።   ይሄ ማለት ለትግሬ እኛ ነን የምናዝነው እናም ከዐማራ ጋር እንዳታብር የሚል መልዕክትም ለማስተላለፍ መሆኑ ነው። መጀመሪያ የዐማራን ኦርቶዶክስና የዐማራን እስላም አፈር ከድሜ ካበሉት በኋላ በመጨረሻ ትግሬን ብቻውን ነጥለው ይገቡለታል። ወሎ ኬኛ የዐማራን ሲኒ ሙስሊም ማጥፊያ መሆኑ ነው።
•••
ለትግሬ ከላይ ሻአቢያ፣ ግብጽና ሳዑዲ፣ ከታች የወሃቢያ እስላም እሬቻውን ሊያበሉት ቋምጠዋል። ሳዑዲ አረቢያ ሰሞኑን ለኢሳይያስ አፈወርቂ ሰይፍ ሸልማዋለች። መልእክቱ ግልጽ ነው። የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤቷ ኃላፊ ወሮሪት መዓዛ አሸናፊም ፍንጭ ሰጥታለች። የጦር ሠራዊት ልኮ ትግሬን አፈር ደቼ ማስጋጥ ነው የሚል እንድምታ ያለው መልእክት ነው ያስተላለፈችው። አሁን ትግሬ በርግጎ ከዐማራ ጋር እንዳያብር የታሠሩ ጥቂት ትግሬዎች ይፈታሉ። ትግሬም ያሸነፈ መስሎት ጮቤ ሲረግጥ ቆይተው ከጀርባ በሜንጫ ሶቶ ይገቡለታል።
•••
ከዚያማ ምኑ ይጠየቃል። አሁን ወሎ ኬኛ የሚለው አባ ሜንጫ አክሱም አካሱማ ኬኛ ይልልሃል። በአክሱም ጉዳይ ነገር ፈልጎ ይገባልሃል። በኢትዮጵያ ስም በተቋቋመ ጦር ትግራይ እሬቻዋን ትበላለች ባዮች ናቸው እነ ሁሉም ኬኛ።
•••
ከአዲስ አበባ መስተዳድር ገና ብዙ ዐማሮች ከሥራ ይባረራሉ፣ ይፈናቀላሉ። ይታሠራሉ። የመጪው ዘመን ምርጫ የሃይማኖት ምርጫ ነው የሚሆነው። ወሃቢያ እስላሞችና ፕሮቴስታንት በአንድ ግንባር ሆነው የሰለፋሉ። ኦርቶዶክሶች በሁለቱም ይጨፈለቃሉ። ምርጫውን ገንዘብ ያለው ሃይማኖት የተጠጋ ያሸንፋል።
1.ሂጀራ ባንክ
2.ዘምዘም ባንክ
3.ነጃሽ ባንክ
4.ገዳ ባንክ
5. ንግድ ባንክ
6. ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ
7. ብርሃን ባንክ [ የጴንጤዎች ነው ይባላል]
እነዚህና ሌሎች የገንዘብ ተቋማትን በእጁ ያደረገ ያሸንፋል። ሃሌሉያ !!
•••
ምዕራባውያን ዐቢቹ ፕሮቴስታንት ስለሆነ ከእርሱ ጎን ናቸው። ግብጽ፣ ሳዑዲ፣ ኳታር፣ ሱዳንና የተባበሩት ኤምሬትስም መቼም ከዐማራና ከትግሬ ሃይማኖት ጋር ይቆማሉ ብለህ አትጠብቅም። ኢዜማ በሙሉ ሃይማኖት የለሽ፣ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ትግሬ፣ ፀረ ኦርቶዶክሶች ናቸው። እናስ? እናማ እኔ ምን አውቅልሃለሁ መልሰህ የምትጠይቀኝ።
•••
አብያተ ክርስቲያናት በእስላም ከንቲባዎች ይፈርሳሉ፣ ይቃጠላሉም። ካህናትና ምዕመናን በገጀራ ተጨፍጭፈው፣ በካራ ታርደው ወደ እሳት ይጣላሉ። ይህ በመሆኑ ይቅርታ የሚጠይቅ፣ ለጥፋቱም በሕግ የሚጠየቅ አካል የለም። እንዲያውም ይሸለማሉ። ከፍከፍም እንዲሉ ይደረጋሉ።  እየሆነ ያለው ይሄው ነው።
•••
አሁን ደግሞ አዲስ ሲስተም መጥቷል። አዲስ ዘዴ መሆኗ ነው። 50 ካሬ ሜትር መሬት ትከልልና መስጊድ ነው ብለህ ሰብሰብ ብለህ መስገድ ትጀምራለህ። ያውም መንደር መሃል። ኮብል እስቶንም ላይ። ከዚያ የክፍለ ከተማው የደንብ ማስከበር ጽሕፈት ቤት ሕገወጥ ግንባታነው ብሎ እንዲያፈርስ ታስደርጋለህ። ከዚያ እነ ጀበሎ በቀጥታ ታከለ ኡማን ጠቅሰው ያስፈራራሉ። በአስቸኳይ በጠዋት በፈረሰው ቦታ ተገኝተህ መስጊዱን ካላሰራህ፣ ወይም ተለዋጭ ቦታ ካልሰጠኽን አለቀልህ ይላሉ። ታኬ ማኛውም በሌለሊት ተነስቶ ፔጃማውን እንኳ ሳይቀይር በታዘዘበት ቦታ ይሄዳል። ለ50 ካሬ ልዋጭ 4ሺ ካሬ ይሰጣል። አባ መስጠት ይቅርታም ይጠይቃል። አፍራሽ የተባሉትን በሙሉሙ ማሠሩን በይፋ ያውጃል። ድራማው ይቀጥላል።
•••
ሻሎም !   ሰላም !
ነሐሴ 4/2011 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።
Filed in: Amharic