>

“ጽንፈኛው ቄሮና ናዚ!!!” (ዘመድኩን በቀለ)

“ጽንፈኛው ቄሮና ናዚ!!!” 

 

 

ዘመድኩን በቀለ
· ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴን ይናገራሉ (ዘቦ ዕዝን ለይስማእ)።
• ካህኑ የበላኝን ነው ያከከልኝ። እንዴት እንደምገልፀው የቸገረኝን ሃሳብ ነው የዘረገፈልኝ። የልቤን፣ የውስጤን ስጋት ነው እጥር ምጥን አድርጎ የተነፈሰልኝ።
••• ከታሪክ እንማር 
• (ናዚዎች መጀመሪያ ምን አደረጉ?)
•••
*** ናዚዎች 6 ሚሊዮን አይሁድ ከመጨፍጨፋቸው ከዓመታት አስቀድሞ ምን አድርገው ነበር?
ሀ ፥ * የአይሁድ ምልክቶች ያሉባቸው ነገሮች ላይ በሙሉ አደጋ ያደርሱ ነበር።
ለ ፥ * የዳዊት ኮከብ ምልክት ያለበትን ሱቅ መሰባበር፣ መዝረፍ፣ ማቃጠል፣ (የናዚ ወጣቶች በሚባሉ ጎረምሶች የሚፈፀም ተግባር ነበር)
ሐ ፥ * መንገድ ላይ ይሁዲ (Jew) ሲያዩ ማንጓጠጥ፣ መስደብ፣ መገፈታተር፣ መደብደብ፣
መ ፥* ይህንን የሚሠሩት የሒትለር ወጣቶች/ ሒትለር-ዩገንድ የሚባሉ ልጆች ነበሩ።
(The Hitler Youth (Hitlerjugend) was the youth organisation of the Nazi Party in Germany. Its origins dated back to 1922 and it received the name Hitler-Jugend, Bund deutscher Arbeiterjugend (“Hitler Youth, League of German Worker Youth”) in July 1926)
••••
* ከዚያ ናዚዎች መንግሥት ሲሆኑ 6 ሚሊዮኑን አይሁድ ለመጨፍጨፍ ቻሉ።
•••
* በሀገራችን እየታዩ ያሉ የናዚዝም ምልክቶችን አትናቁ።
* ከታሪክ ያልተማረ ከራሱ ጥፋት ይማራል።
*** ጉዳዩ ከባንዲራው አይደለም። ከዚያ በላይ ነው። በማለት በጭር ቃል ግዙፍ መልእክቱን አስተላልፏል።
•••
እኔ በዚህ ላይ የምጨምረው የለኝም። ሆኖም ግን ብዙ ብዙ ግፎች እየተሰሩ ነውና የምለው አለኝ…
• በአሁኑ ወቅት በቴሌቭዥንና በራድዮ ጭምር በግልጽ መሰባበሩ እየተነገረበት ያለው ብሔር ማነው? ሰባሪና ተሰባሪ ተፋጠዋል።
• በመንግሥት ባለሥልጣናት፣ በተቃዋሚ የኦሮሞ የፖለቲካፓርቲዎች፣ በአክቲቪዝቶችና በጋዜጠኞቻቸው ጭምር በአደባባይ እየተዛተበት ያለው የትኛው ብሔርና የትኛው ሃይማኖት ነው?
 • ከኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች በገፍ የተባረሩት እነማን ናቸው?
• የዐማራ ተማሪዎች የታገቱት በማነው?
• የዐማራ ተማሪዎች የታገቱት በየትኛው ክልል ነው?
• አሁን በኢትዮጵያ እየተለየ እየተገደለ፣ እየተዘረፈ፣ እየተሰደበ፣ እንዲሰደድ እየተደረገ ያለው የትኛው ብሔር ነው?
• ንብረቱ በቀን በጠራራው ፀሐይ በእሳት እንዲወድም እየተደረገ ያለው የትኛው ብሔር ነው?
• በሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት ከየትኛው ብሔር የተውጣጣ ነው?
• የትኛው ብሔር ነው ሰፊ የሚዲያ ሽፋን ያለው? ወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ አቅሙ እየፈረጠመ ያለውስ የትኛው ቡድን ነው?
• በሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት ስለታፈኑት የዐማራ ተማሪዎች ለምን ዝምታን መረጠ?
• በሐረር፣ በድሬደዋና በአሩሲ፣ በባሌ፣ በጅማ፣ በሸዋና በወለጋ ያለው ሕገወጥ ቅስቀሳና ግድያ፣ ውጤቱ ተሰልቷል ወይ? አሸናፊውስ ማነው?
• ወይ ስለሙ አልያም ሀገራችንን ለቃችሁ ውጡ የሚለው ሰበካስ ለገዢው ፓርቲ የሚሰጠው ጥቅም ምንድነው?
• በ21 ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አንድን ዘር ከምድረ ገጽ ለማጥፋትስ ይቻላል ወይ?
• አቶ ንጉሡ ጥላሁን የት ጠፉ?
• ላቀ አያሌው ደህና ነው ወይ?
• አበረ አዳሙስ እንደምነው?
• የሃይማኖት አባቶች ከሴት የተወለዱ አይደሉም ወይ? ወይስ እንዴት ነው ነገሩ?
•••
ለማንኛውም 6 ሚልየን አይሁድ ከመጥፋታቸው አስቀድሞ አሁን በኢትዮጵያ ቄሮ በዐማራና በኦርቶዶክሳውያን ላይ ያደርገው የነበረውን አስፀያፊ ተግባር ይፈጽም ነበር። በሩዋንዳም ሁቲና ቱትሲ ከመጨራረሳቸው በፊት አራጆቹ ከቻይና ገጀራና ቆንጨራ በገፍ አስገብተውም ነበር። የመንግሥቱም ወታደሮችና ባለሥልጣናት ለአራጆቹ ድጋፍ ይሰጡ ነበር። ፈረንሳይ ዝም ብላ ከዳር ቆማ ትመለከት ነበር። መታወቂያው እየታየ የሰው ዘር ይታረድ ነበር። ንብረቱ ተዘርፎ፣ ዘርማንዘሩ ታርዷል። በኢትዮጵያም በሩዋንዳ የታየው ምልክት በሙሉ ታይቶ አልቋል።
•••
OMN ዝግጅቱን ጨርሷል። የኦሮሚያ ቤተ ክህነት በሰላሌ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናትን አስወጡ፣ ገዳማት አድባራቱን በግድ ንጠቁና ከእጃቸው አስወጡ ብሏል። መራራ ኮብራው በስተ እርጅና መርዙን መርጨት ጀምሯል። በቀለ ገርባ ( ባርያው) በኦሮምያ በአማርኛ አትገበያዩ ብሏል። ጃዋር መሐመድ ሜንጫውን ስሎ አስቀምጧል። አህመዲን ጀበል በአጼ ዮሐንስ አሳብቦ ትግሬን፣ በአጼ ምኒልክ አሳብቦ ዐማራውን በሙሉ መጽሐፍ ጽፎ አስጠቁሯል። በስልክ ባለ ሥልጣናትን ማዘዝ እንደሚችሉ አሳይቷል። የቀረው የጅምላ ጭፍጨፋ ነው።
•••
በኦሮሚያ ስለታገቱት የዐማራ ልጆች ዐቢይ አህመድ፣ ለማ መገርሳ፣ ደመላሽ ገብረ ሚካኤል፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ አዲሱ አረጋ ዝም ብለዋል። የአሩሲውን ወዶ ገብ ባንዳ ፀረ ዐማራ አቶ ንጉሡ ጥላሁንን አደባባይ ወጥቶ “ የታገቱት የዐማራ ተማሪዎች በሙሉ ተፈትተዋል። በመልካም ጤንነትም ላይ ይገኛሉ በማለት ዐይኑን በጨው ታጥቦ እንዲናገር አደረጉት። ገሌና ሆዳም ስትሆን የጫኑህን መጫን ነውና ተጫነላቸው። አሁን ልጆቹን አምጣ ሲባል ከየት የምጣቸው? ለራሱ ተደብቋል። ግን ከመጠየቅ ለፍርድ ከመቅረብ አያመልጥም።
•••
ልጆቹ በህይወት ስለመኖራቸው የሚጠራጠሩ በርክተዋል። ዐቢይ አሕመድ አሁንም ትንፍስ አላለም። የኖቤል ሽልማት ካሸለሙት አንደኛው መስፈርት በካቢኔው ውስጥ የሴቶችን ቁጥር በመጨመሩ እንደሆነ ይታወቃል። ከጠቅላይነቱ በፊት በቸርችና በጂምናዚየም ስፖርት ሲሠራ የሚያውቃቸውን ወይዛዝርት በሙሉ ለሥልጣን ስላበቃም እንደሆነ ይታወቃል። በፓርላማ ንግግሩ እናቱን በማወደሱ፣ ሚስቱን በማወደሱ ጭምር ያጨበጨቡለት የትየለሌ ናቸው። ልጆቹም በሙሉ ሴቶች ናቸው። ነገር ግን ስለነዚህ ስለታገቱት የዐማራ ሴቶች አንዲት ቃል ሊተነፍስ አልወደደም። ጭራሽ በሚልኒየም አዳራሽ እናቶችንና ሴቶችን ሰብስቦ ሴቶችን እንዴት እንደሚወድ፣ ያለ ሴቶችም ተሳትፎ አብዮቱ ግቡን እንደማይመታ ሲሰብክ መዋሉ ሀገር ምድሩን ጉድ ሲያሰኝ ነው የዋለው። የእነዚህ ታጋቾች ፍጻሜ አጓጊ ሆኗል። የሦስተኛው ዓለም ጦረርነት መነሻም እንዳይሆኑ ፍራቻ አለኝ።
•••
እናንተ ግን አሁንም ተረጋጉ። የ3 ሺ ዓመት የሰከነ የአመራር ጥበባችሁን በሚገባ ተጠቀሙ። ትንኮሳዎችን ታገሱ። ሃገሪቷ ብጥብጥ እንድትል ነውና የሚፈለገው በእነሱ ቅኝት አትደንሱ፣ በእነሱ የጥፋት ጎዳንም አትሂዱ። ብለጧቸው። እንደ ትልቅ ሰው አስቡ። እንደባለ አእምሮ አስቡ። ካበደው ጋር እኩል አትበዱ። እኔ ከሞትክ ሰርዶ አይብቀል ባዮችን ናቋቸው። ተጸየፏቸው። አትበታተኑ፣ ተሰባሰቡ፣ ተመካከሩ። ምክክር ውይይቱን ከቤተሰብ ጀምሩ። አከባቢያችሁን ጠብቁ። በተናጠል አትጠቁ። እውነትና ሃቅን ያዙ። አማኞች ሁኑ።
•••
ወኔያችሁን የሰለቡትን፣ ሐሞታችሁን ያፈሰሱትን፣ እንደ ድመት ፍራሽ ለፍራሽ ላይ እየተንከባለላችሁ እንድታለቅሱ፣ እንድትነፈርቁ ያደረጉዋችሁን የአህዛብ ልማድ የሆኑትን እነጫትን ተዉ፣ ትፉት። አትጠጡ፣ አትስከሩ። አትጡዙ፣ ሃሺሽ ሺሻ አታጭሱ፣ ከዝሙት ሽሹ። ንስሐ ግብ። ወደ ቤተ ክርስቲያን ሂዱ። በዚያም መንፈስ ቅዱስን ልበሱ። ኃይልን ልበሱ። የድል ዘይትና ቅባትን ተቀቡ። በገንዘብ፣ በልብስ፣ በምግብና በመጠጥ ተረዳዱ። አንዱ አንዱን አይግፋው። ማዕተባችሁን አጥብቁ። ይቅር ተባባሉ። የተጣላችሁ ታረቁ። የቀማችሁ መልሱ። ባልንጀራችሁን እንደራሳችሁ ውደዱ።
•••
እያጨስክ፣ እየጨበስክ፣ እየዘሞትክ፣ እየዋሸህ፣ እየጦዝክ ግን እመነኝ አበድን አታሸንፍም። ትበላታለህ።
•••
“አሁንስ ምሳር በዛፎች ሥር ተቀምጦአል፤ እንግዲህ መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቈረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።” ማቴ 3፥10። እንዲያም ተባለ እንዲህ፣ ወጣም ወረደ፣ መጣም ቀረ  “ ኢትዮጵያ ግን ትነሣለች።” አከተመ።
•••
ሻሎም !   ሰላም !  
ጥር 16/2012 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።
Filed in: Amharic