>

ከባለ መጥረቢያውም፣ ከሜንጫውም ይሁን ከገጀራው ጀርባ መንግስት አለ ስንል በማስረጃ ነው!!! (ኢትኦጲስ)

ከባለ መጥረቢያውም፣ ከሜንጫውም ይሁን ከገጀራው ጀርባ መንግስት አለ ስንል በማስረጃ ነው!!!

ኢትኦጲስ
* ምስሉ የሚያሳየው መጥረቢያ ይዞ ሐረርን ሲያስበጠብጥ የነበረውና በተለያዬ ጊዜ ያት ድሬዳዋንና ሐረርን ሲበጠብጡ የነበሩ ግለሰቦች ከድሬዳዋ ከከፍተኛ አመራሮች ተልእኮ ሲቀበሉ ነው !!! 
 
ከዚህ በታች ሁለት ፎቶ ይታያችኋል ። ቢሮው ውስጥ የምታዩት የወጣቶች ና ስፖርት ቢሮ ሲሆን እየሰበሰበ ያለው ድሮ የኢህአዴግ ወጣት ሊግ ሊቀ መንበር አሁን የወጣቶች የስራ ሂደት ባለቤት አቶ እስክንድር ነው ።
ስብሰባው ከአራት ቀን በፊት የኮሚሽኑ የሚዲያ ክፍሎች እንዳይገቡ ተከልክለው ፣ ሌሎች ሚዲያዎችም በሌሉበት የተካሄደ ነው ። በዚህ ስብሰባ የሐረሩን ረብሻ በመጥረቢያ ሲመራ የነበረው ልጅ ና ለሌሎች በተለያዬ ጊዜ ድሬዳዋንና ሐረርን ሲበጠብጡ የነበሩ ግለሰቦች ተገኝተዋል ። የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች እጃቸው እንዳለበት የምንናገረው በማስረጃና በምክኒያት ነው!!!
 
በሌላ ዜና 
…’’ቄሮ ፊት ገፎ ሰው ገሎ ማንነቱ ሳይታወቅ ቀብረናል’’… የኢትኦጲስ ልዩ ዝግጅት
Filed in: Amharic