>

"አዛን በኦሮሚኛ አስደርጋለሁ! የመጣው ይመጣል !!!" ጃWAR

“አዛን በኦሮሚኛ አስደርጋለሁ! የመጣው ይመጣል !!!”

 ጃዋር ከአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም ጋር ባደረገው ቆይታ ከተናገረው
ፍቅር ሰይድ ይማም
 
” አሁን ፖለቲከኛ ስለሆንኩኝ ዕቅዴን መናገር አለብኝ። እንደ ኦፌኮ የኦሮሚያ ቤተ ክህነትን አስቀደምን እንጅ ሙስሊም ኦሮሞውም ማንነቱን እንዲያስመልስ እናግዘዋለን። አላህ ኦሮምኛም ይሰማል። በኦሮምኛ አዛን አታድርጉ ብሎ ሊከለክል አይችልም። ይህ ቋንቋችን የማስጣል ሥራ ነው። በስተመጨረሻ ድሉን የምናከብረው አዛንን በኦሮምኛ አስደርገን ነው። ከፊታችን መቆም የሚችል ምድራዊ ኃይል አይኖርም። ሀቅን ስለያዝን የምናሸንፈው እኛ ነን።” ብለዋል።
ሙሉ ቃለ-ምልልሱ ዛሬ ከሰዓት 8:00 ላይ በአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም እንደሚቀርብ ታውቋል።
Filed in: Amharic