የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሂሳብ አከፋፈልን ለማሰራጨት እና የደንበኞች አገልግሎትንለማሳደግ አዲስ የ SAP ስርዓት ይፋ ያደርጋል
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ- የካቲት 7/2020,-/African Media Agency (AMA)/- በዚህ የሳምንት መጨረሻ፣የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል (EEU) ቅዳሜና እሁድ አዲሱን SAP ERP ስርዓት በይፋ መቋቋሙንበማስመልከት አዲስ አበባ በሚገኘው ዋናው የመረጃ ማዕከል አከበረ፡፡ ሪቫን የመቁረጡ ስነስርአትየተከናወነው የክብር እንግዶች በተገኙበት ሲሆን የኢነርጂ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታው ከኢትዮጵያ ውሀ፣መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴሯ፣ ኤች.ኢ ዶ/ር ፍሬህይወት ወልደሀና እና የ EEU ቦርድ አባልና የኢትዮጵያየትምህርት ሚኒስቴሩ ዶ/ር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ፣ የ EEU ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሽፈራው ተሊላ፣ሱዳርሻን ሻፑርካር፣ ቴክ ማሂንዳር መካከለኛው ምስራቅ እና ለአፍሪካ አቅርቦት ኃላፊ፣ ቴክ ማሂንዳርየአፍሪካ ሀላፊና ፔድሮ ጉሬሮ፣ የ SAP መሀከለኛው አፍሪካ የአስተዳደር ዳይሬክተርን ጨምሮ ሌሎችከፍተና ባለስልጣናትና ስራ አስፈጻሚዎች ተገኝተዋል፡፡
የመአከላዊ አፍሪካ SAP ዳይሬክተር ፔድሮ ጉሬሮ “SAP ድርጅቶች በተሻለ መንገድ እንዲሰሩ ይተጋል”ብለዋል፡፡ በመክፈቻው ዝግጅት ላይ ባደረጉት ንግግር በግልና በመንግስታዊ መስኮች መካከል መተባበር እናአብሮ መሥራት አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ “ዘመናዊ በሆነ የፍጆታ ቴክኖሎጂ፣ EEU በዲጂታላዊውዘመን ዕድገትና ችሎታ ላላቸው ደንበኞቻቸው የተሻሻለ የደንበኛ ተሞክሮ ለመስጠት ችሎታ ያለውኢንተርፕራይዝ ለመሆን እርምጃዎችን እየወሰደ ነው፡፡ EEU የኢትዮጵያ ኩራት ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያለሚገኙ ኢኮኖሚያዊ ዕድገትና አህጉራዊ አስተዋፅ እድገት የሚያደርጉ ሌሎች ድርጅቶች አርአያ ነው፡፡
ስለ SAP
ልምድ ባለው ኢንተለጀንስ ኢንተርፕራይስ የሚደገፍ ድርጅት ሲሆን SAP በኢንተርፕራይስ መተግበሪ ሶፍትዌግንባር ቀደሙና በሁሉም ደረጃ ያሉ ድርጅቶችን የሚደግፍና ሁሉም ኢንዱስትሪዎች ባላቸው ብቃትእንዲሰሩ ያስችላል፡፡ ከዓለም የግብይት ገቢ 77% ያህሉ የ SAP® ስርዓት ይነካል፡፡ የማሽን መማሪያችን፣ኢንተርኔት ኦፍ ቲንግስ (IoT) እና ከፍተኛ የመተንተኛ ቴክኖሎጂዎች የደንበኞቻችን ስራ ኢንተለጀነትኢንተርፕራይስ እንዲሆኑ ያስችላል፡፡ SAP ለሰዎችና ድርጅቶች በስራ ላይ ጥልቅ የሆነ እይታ እንዲኖራቸውናከመወዳደራቸው በፊት እንዲቀጥሉ የሚረዳቸውን ትብብር ያበረታታል፡፡ ኩባንያዎችን ሶፍትዌሮቻቸውንበሚፈልጉበት መንገድ እንዲጠቀሙበት ቴክኖሎጂን ለኩባንያዎች ቀለል እናደርጋለን