>

5 አመታትን ከኦሮሙማ ጋር እንዴት እንደምንሆን ሳስበው....!?! (ወንድምአገኝ እጅጉ)

5 አመታትን ከኦሮሙማ ጋር እንዴት እንደምንሆን ሳስበው….!?!

ወንድምአገኝ እጅጉ

***ለውጡ” እንደኔ አተያይ ነውጡ-ከሕወሐት ኢሕአዴግ ወደ ኦዲፒ ብልፅግና አሻግሮናል። መረሳት የሌለበት ቁምነገር ሕወሐት ኢሕአዴግ ፈልፍሎና አጭቆ ያቆያቸው የመለስ ግርፍ የኦዲፒ ካድሬዎች ናቸው አሁን ባለጊዜና ተረኛ ሆነው convince እና confuse ለማድረግ የሚታትሩት።
***እድሜ ለ covid-19 አሁን ምርጫ የለም። ምርጫው ቢኖርም ከባልደራስ፣ አብን እና የቅርቡ የእነ ልደቱ ፓርቲ ውጪ ሌላው ተደምሮ ከማጨብጨብ ያለፈ ስራ ሲሰራ አላየንም- ማሳያው የባልደራስ፣ አብን አመራሮች እና እነ ልደቱን አገዛዙ ሳይመረምር ወደ እስር ቤት ማጋዙ ነው።
***በተረፈ የአገሪቱ ፖለቲካ እና ኢኮሚ መዘወሪያ የሆነችውን ከተማችንን ብልፅግና በተሳካ መልኩ ኦሮማይዝድ እያደረገ ነው። የታከለና አበበች ሕገ-ወጥ ሹመት፣ የነለማ ዲሞግራፊ ለውጥ ሴራ፣ ሕገ-ወጥ የመታወቂያ እደላ፣ የዜጓች ከመኖሪያቸው መፈናቀል ማሳያ ናቸው።
***በዚህ ከቀጠለና እኛም በዚሁ ድንዛዜ ቁጭ ብለን የምናይ ከሆነ ከ5 አመታት በኃላ፦
1-ከ አዲስ አበባ የተወሰኑ ወረዳዎች ሙሉ በሙሉ ወደ ኦሮምያ ይጠቃለላሉ።
2-የኦሮምያ ክልል ከፌዴራል መንግሥቱ ባልተናነሰ በጀትና ኢ-ፍትሐዊ በሆነ አሰራር በልማት ትንበሸበሻለች
3-የኦሮምያ ልዩ ሐይል አቅሙን ከፌዴራል መከላከያ ሰራዊት እኩል ይገነባል።
4-አዲስ አበባ ውስጥ በግድና በሴራ አፋን-ኦሮሞ በማስፋፋት ኦሮምኛ የማትናገርና ኦሮሞ ካልሆንክ ሥራ ኢንጂሩ መባል ይመጣል
5-በተለያዩ ጊዜያት እንደ ሁኔታው በተለያዩ የኦሮምያ አካባቢዎች-ቄሮ የለመደውን የዘር-ማጥፋት ወንጀል በማጧጧፍ – ኦሮምያ ውስጥ የሚኖሩ ሌሎች ጓሳዎችን ኢኮሚ ማሽመድመድና ማጥፋት
6-ቅቤው እንደተለመደው ብቅ እያለ ማደንዘዣዎችን ይወጋል (አረንጓዴ አሻራ፣ሰው ሰራሽ ሐይቅ እና ሌሎች የተያዙ መሳጭ ማደንዘዣዎች አሉ)
7-ሌሎች ክልሎች፣ ፌዴራል መንግሥትን ጨምሮ በኦሮምያ ክልል ተጽእኖ ይወድቃሉ። (የትግራይ ክልል ጉዳይ አቡነ አረጋይ ብቻ ነው የሚያውቁት)
እና ወዳጄ ከ5 አመታት በኃላ ይቺን አልያም ከዚህ የባሰ ኦሮማይዝድ የሆነችና በኦሮሙማ ልክ የተሰራች ኢትዬጵያ ነው ማየት የምትሻው? ካልሆነ ክንድህ ላይ የተሰካውን ማደንዘዣ ነቅለህ ጣልና ተንቀሳቀስ!
ድል ለእውነተኛ ዲሞክራሲ!
Filed in: Amharic