>

በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዮጵያዊያን ያደረጉት ሰላማዊ ሠልፍ ፤

በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዮጵያዊያን  ያደረጉት ሰላማዊ ሠልፍ ፤

 በኦሮሚያና መተከል በግፍ ለተገደሉ አማራ ወገኖቻችንና እንደዚሁም የኦርቶዶክስ እምነት ተወካዬች የተፈፀመውን የዘር ፍጅት በመቃወም ፣ የተለየ ኃሳብ በማቅረባቸው በመናኞነት የታሰሩ የሂሊና እስረኞች አንጋፋው ፓለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌውና የዓለም አቀፍ እውቅናው ባለቤት የባልደራሱ መሪ እስክንድር ነጋና ጓዶቹ በአስቸካይ እንዲፈቱ ተጠየቀ፤
Filed in: Amharic