>
8:17 am - Friday June 2, 2023

በፓርላማው አብዝቶ ቢጠይቅም ጠቅላዩ ዛሬም ህወሀትን "አሸባሪ!!!" በሚለው ግብሯን በሚገልጸው ስሟ ሊጠሯት አልደፈሩም...!! (ዘመድኩን በቀለ)

በፓርላማው አብዝቶ ቢጠይቅም ጠቅላዩ ዛሬም ህወሀትን “አሸባሪ!!!” በሚለው ግብሯን በሚገልጸው ስሟ ሊጠሯት አልደፈሩም…!!
ዘመድኩን በቀለ

… የሚያስደንቀው ነገር… አጅሪት ህወሓት ዛሬም በተከበረው ፓርላማና በፓርላማው አባላት ዘንድ “ አሸበርቲ ” የሚለው የማእረግ ስሟ አልተሰጣትም። እንዲሰጣትም ፍላጎት ያለም አይመስልም።
… አቢቹም ያን ሁሉ እነ አልሸባብ፣ እነ ቦኮሃራም፣ እነ አልቃይዳ እንኳ ያልሠሩትንና የልፈጸሙትን፣ እጅግ አደገኛና ነውረኛ በሰው ልጆችም ላይ የተፈጸመን ግፍ ስለፈጸሙት ህወሓቶች ዘርዝሮ ሲያበቃ ህወሓትን ግን አሁንም በዶሮ ማነቂያ ሰፈር የአራዳ ልጆች ቋንቋ “ ጁንታ” ብለው የመጥራት ምርጫቸውን አጽንተዋል። ወይ ጁንታ፣ ጀቶ፣ ጆተኒ፣ ሶቶ፣ አጃኳቢ፣ ጆካ …
… በዚህ ምድር ላይ እንደፈለገ የሰውን ልጅ እያረደ፣ መሰረተ ልማት እያወደመ፣ በጅምላ እየጨፈጨፈ ወታደር፣ ቴሌቭዥን፣ ራዲዮ፣ ያለው፣ በፓርላማ መቀመጫ ያለው። ሮኬት ሚሳኤልም የሚተኩስ፣ ሙሉ የሰሜን ዕዝ የሃገሩን መከላከያ ሰሠራዊት በተኙበት የሚያርድ፣ የሚማርክ፣ እንደፈለገ የፈለገውን ያሻውን እንዲያደርግ፣ ባንክም ታንክም ያለው ሕጋዊ አሸባሪ ቡድን የፖለቲካ ፓርቲም ነኝ ባይ አላየሁም።
… ሃገር እየመራ ሰፈሩን፣ ክልሉን፣ ጎጡን ገንጥሎ፣ ነፃ አወጣዋለሁ ብሎ በነፃ አውጪ ስም ሕጋዊ የምርጫ ቦርድ ፈቃድ አግኝቶ ተኮፍሶ ሼም ሳይሸምመው ለዘመናት የሚኖር አላየሁም። በዐማራ ገበሬ፣ በኦሮሞ አርሶአደር፣ በደቡብ፣ በሶማሌ፣ በአፋር፣ በቤኒሻንጉል፣ በጋምቤላ ህዝብ ግብር ትግራይን አልምቼ ከኢትዮጵያ እገነጥላለሁ የሚል ነውረኛ ከሃዲ ወንበዴ በዓለም ታሪክ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም።
… ትርፍ እንኳን ማምረት እንዳይችል የመሬቱ ተፈጥሮ የሚከለክለው መሬት ይዞ፣ ልክ የነዳጅ፣ የወርቅና የእንቁ አቅራቢ ሃገር ይመስል፣ መብራት ከዐማራ፣ ጤፍ ከዐማራ፣ ቀለብ ከኦሮሚያ፣ በጀት ከኢትዮጵያ እንደሚያስገባ እያወቀ እየተረዳም ትግራይን ልክ እንደ ኩዌት፣ ሳዑዲና ባህሬን ሞጃ ምድር፣ የዘይት አምራች ምድር፣ ዲታ አስመስሎ ካልተገነጠልኩ ሲል ሳይም ያስቀኛል።
… ነውረኛው ቡድን፣ ግብረ ሰዶምን ያስፋፋ፣ ሳዲስት፣ የጭካኔ እናት፣ ክፉ፣ ጨካኝ አረመኔ፣ ቁጥሩ መቶ የማይሞላ፣ በትግራይ ህዝብ ስም የሚነግድ፣ የሚምል፣ የሚሰርቅ፣ ዝርፊያን፣ ቅሚያን፣ ሥራው ያደረገ፣ እንደ ሙያም እንዲቆጠር የለፋ፣ ነውረኛ፣ ጋጠወጥ፣ ዝሙትን፣ ነውርን፣ በሽታን ያስፋፋ፣ የደናቁርት ስብስብ፣ ቤተ እግዚአብሔርን አርካሽ፣ የጥላቻ፣ የቂም በቀል ሃውልት ተካይ የሆነን ቡድን እሹሩሩ ማለት ለምን እንዳስፈለገም አልገባኝም።
… እናንት አንዳንድ የህወሓት ካዳሚ፣ የጥቅሙ ተካፋይ፣ የነውሩ፣ የቅሌቱም ተጋሪ የሆናችሁ አንዳንድ ነውረኛ ትግሬዎችም ለሰፊው፣ ለየዋሁ፣ ለደጉ፣ ለአማኙ የትግሬ ህዝብ ስትሉ ለአፋችሁ ለከት ብታበጁ መልካም ነው። አታብዙት። ዝም ስትባሉ አፋችሁን እንደ አቡጀዲ፣ እንደጣቃ አትቅደዱት፣ አትበጥረቁ። አንተ ወይም አንቺ ዝርፊያው፣ ሕገወጥ ቅሚያው፣ ሌብነቱ ቀረብኝ ካላልክ፣ ካላልሽ በስቀር ምንም የሚያንጫጫሽ ነገር የለም። የሌባ ተቀባይ ሁላ ዝም በል። አርፈሽ ተቀመጭ።
… ሆሆይ ጥሬ ካካችሁን በአናታችሁ ላይ ካልተጸዳዳንማ አትበሉ እንጂ። ዝም ስትባሉ የተፈራችሁ፣ እናንተም የተለየ ፍጡር ያደረግናችሁ አይምሰላችሁ እንጂ። ልዋጭ ልዋጭ ማለት ስለተውክ፣ በአንድ ጀንበር ኢንቨስተር ስትሆን እያየን፣ እየተመለከትን ዝም ስላልን ራሳችሁን የበለጠ አደባባይ ላይ አታስጡት። አመዳም፣ የአሸቦ ማስቀመጫ ዕቃ የመሰለ ፊትሽን በቻይና ፌር በኮስሞቲክ አሳብደሽ ፊኒሺንጉ ያማረ የሃብታም ቤት መስለሽ ስታበቂ በየፌስቡኩ፣ በየዩቲዩቡ እየወጣሽ አትበጥረቂ። አመዶ ሰምተሻል። ተብታባ ገመድ አፍ። መጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ይኑርሽ።
… መሬት ላይ ያለው ሃቅ እኮ ሌላ ነው። አንቺ የሌባ ተቀባይ እናትሽ በትግራይ ገጠር ከአህያ ሽንት ጋር የተቀላቀለ ውኃ ለመጠጣት መከራዋን ታያለች አንቺ የተሻገ የአውሮጳና የአማሪካ ውኃ እየተጎነጨሽ አፍሽን ትከፍቻለሽ። እዚያ እናትሽ በትግራይ ገጠር በቀን አንዴ የምትበላው የላት አንቺ እዚህ በተዘረፈ ብር፣ በእርዳታ ብር፣ እንብርትሽ እስኪገለበጥ፣ ሆድሽ ጉልበትሽ ጋ ቦታ እስኪቀይር፣ ላትሽ አንገትሽ ላይ እስኪንጠለጠል፣ ጫንቃሽ የሀረር ሰንጋ ሻኛ እስኪመስል እየወጠቅሽ፣ እየጎሰጎሽ፣ የረሃብ እልህሽን በተወጋ የሱፐር ማርኬት ምግብ ላይ እየተወጣሽ በየሚዲያው ወጥተሽ አታስታውኪብን። የምን ቅርሻት ነው? ሁለት ቀን ያለሜካፕ አደባባይ መውጣት የማትችዪ ቫንፓየራም ሁላ ልክ እንደልዩ ፍጡር፣ እንደ ልዕልት ማንትስዬ ጉራሽን አትንዢብን።
… ከካሜራ ኋላ አያ ጅቦ የመሰለች ሁላ እኮ ናት፣ ውኃ ሲነካት ቫንፓየር የምትመስለው ሁላ እኮ ናት፣ ጠዋት ሲነጋ፣ ከእንቅልፏ ስትነሣ፣ ጭራቅ የምትመስለዋ እኮ ናት ሌላውን ኢትዮጵያዊ በሜካፕ ባበደ ፊቷ ስትሳደብ የምትውለው። ትግራይ ትግራይ ናት፣ ትግሬም ያው ትግሬ ነው። የትግሬ ሰው ከዐማራ ሰው የተለየ ነገር የለውም። የትግራይ ገበሬ ድህነት ከዐማራው ገበሬ፣ ከኦሮሞው አይለይም። መደብ ላይ አድገሽ፣ ቁርበት ለብሰሽ ማደግሽን ረስተሽ አትበጥረቂብኝ። በአንድ ወር ሎቶሪ ሳይደርስሽ ሚልየነር፣ ወርቅ በወርቅ የሚያደርገው እኮ ሌብነት ነው። ሌቦ ሰምተሻል። እስከአሁን 1983 ላይ ተቸንክረሽ አትቅሪ። ያኔም ቢሆን አሸናፊዎቹ ትግሬ፣ ዐማራ፣ ኦሮሞ፣ ደቡብ፣ መላ ኢትዮጵያውያን ነበሩ። ዐማራ ተሸክሞ ቤተ መንግሥት እንዳስገባሽማ አትርሺ። አንቺ ውለታ ቢስ። ቀሽምም አትሁኑ። በቃ ስትሸነፉ ሽንፈታችሁን ተቀበሉ። ያለበለዚያ በባዶ ሜዳ ስትበጠረቅ ብትውል ትርፉ ትዝብት ነው።
… ዐማራን ገድላችሁ አትጨርሱትም፣ ኦሮሞና ዐማራን አናክሳችሁም አትዘልቁትም። ኢትዮጵያን አበጣብጣችሁ አትችሉም። የዘረፋችሁትን ወይ መልሱ፣ ወይ ደግሞ ይዛችሁ ጮጋ በሉ። የትግራይ ህዝብ ያው ነው። አሁንም ውኃ የለውም። በባዶ ሜዳ አትበጥረቁ። በሚድያ እየወጣችሁ እንደሴተኛ አዳሪ ነውር የሆነን ቃል በትግራይ ህዝብ ስም አትደስኩሩ። በቃ በቃ ነው። እግዚአብሔር ዕድል ፈንታችሁን፣ ጽዋዕ ተርታችሁን ማኔ ቴቄል ፋሬስ ብሎ ካነሣባችሁ፣ ውቃቢያችሁንም ከገፈፈው በኋላ አጉል አትንፈራገጡ። ደግነቱ በእናንተ ዓይን ምስኪኑን የትግሬ ህዝብ የሚያይ የለም።
… ሌቦች ሆይ ይልቅ ንስሀ ግቡ። ታላቁን የትግራይ ህዝብ በእናንተ ነውረኛ ድርጊት አታሰድቡት። የስለት ልጅ ይመስል ገድላችሁም፣ ዘርፋችሁም አትንኩን አትበሉ። ካጠፋህ ትለጠለጥ። ወደህ ነው። መንግሥትም አሸባሪዋን በስሟ ጥራት፣ አታንቆለጳጵሳት። ልኳንም ትወቅ። ወንበዴን የምን ማሽሞንሞን ነው?
… ከኑማ ጋ ዱቢን  !!
Filed in: Amharic