>

በቤንሻንጉል አስተዳደር. ለሚካሄደው ዘር ተኮር ጭፍጨፋ መንግስት ተባባሪ ነው!!! (መምህርትና ጋዜጠኛ መስከረም አበራ)

በቤንሻንጉል አስተዳደር. ለሚካሄደው ዘር ተኮር ጭፍጨፋ መንግስት ተባባሪ ነው!!!

መምህርትና ጋዜጠኛ መስከረም አበራ

 

በመሰረቱ የቤንሻንጉል መስተዳደር ጄኖሳይደር መንግስት ነው
 
መንግስታዊ ተባባሪነት:-  ሚድያዎችን መንግስታዊ ተቋማትን በማፈን ይገለጻል
*  ጉዳዩን ማለባበስ ተገቢውን ስያሜ አለመስጠት
 ዘር ተኮር ጭፍጨፋ  መሆኑ እየታወቀ “ግጭት” እያሉ ማሳነስ
የሰብአዊ መብት ተቋማት የአገር ውስጥም አለም አቀፋም መንግስት የሚፈልገው ከሆነ የማይካድራውን ማየት ይቻላል በከፍተኛ ቶን ማስጮህ ሳይፈልገው ሲቀር የወለጋውንም የመተከሉንም ባላየ ባልሰማ ማለፍ….
* ተቃውሞና ጩህቱ ገፍቶ ሲመጣም
የድሮ ስርአት ናፋቂዎች ወራሪዎች አሀዳውያን እያሉ የማሸማቀቅና አቅጣጫ የማስቀየስ ከመንግስት እስከ አክቲቪስት የጋራ አጀንዳ ስላላቸው በተቀናጀት ሁኔታ ሲረባረበብህ ታገኛቸዋለህ
Filed in: Amharic