>

የኦሮሞ ብልፅግና አመራሮች ለሀገሪቱ  አሁናዊ ምስቅልቅል ዋና ምክንያቶች ናቸው! ( ገበየሁ መንግስቱ)

የኦሮሞ ብልፅግና አመራሮች ለሀገሪቱ  አሁናዊ ምስቅልቅል ዋና ምክንያቶች ናቸው!

ገበየሁ መንግስቱ

1.ኦሮሚያ ውስጥ የሚኖሩ ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎች ሁሉ የሰቆቃ ኑሮን የሚገፉ ናቸው።
2.የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ አልቻሉም።እንዲያውም ተነሳሽነቱም ፍላጎቱም የላቸውም።
3.ለደረሰው ጥፋት ይቅርታ አይጠይቁም።አይፀፀቱም።ይሉቁንስ የሚኩራሩበት ጀብድ ነው።
4.የሚመሩትን ህዝብ የኛ እና የእነሱ ብለው ከፍለው የሚያጠቁና የሚያስጠቁ ናቸው።
5. በተለይ አማራውና ኦርቶዶክስ አማኙ ደግሞ የመጀመሪያ ሰለባ ነው።ይሄንን ለማረጋገጥ ባለፋት 2 አመት ተኩል አካባቢ በወለጋ እና አካባቢው የሆነውን መለስ ብሎ ማስታወስ በቂ ነው።
6.መተከል ውስጥ እየተፈፀመ ባለው አማራንና አገውን ዘር ማጥፋትና ዘር ማፅዳት ላይ የኦሮሞ ብልፅግና ረዥም እጅ እና የኦነግ ወታደሮች ተናበው እንደሚሰሩ ዐይን እማኞች አረጋግጠዋል።
7.አዲስ አበባን እንዲመራ ስልጣን የተሰጠው ታከለ ኡማ ለማመን በሚከብድ መልኩ ቸብችቧታል።
4.በአዲስ አበባ ሽያጭ ያካበተውን ልምዱን በስፋት ይጠቀም ዘንድ ወደ ማእድን ተሻሽሎ ተመድቧል።
8. እነዚህ ሰወች ሀገሪቱን ይመሩ ዘንድ ትንሽ እንኳን የሞራል ልዕልና የለላቸው ስግብግብ ስብስቦች ናቸዋ።
 9.በኦሮሚያ ጨፌ ውስጥ ከኦሮሞ ውጭ 1 እንኳ ሌላ ብሄር የለም።ከዚህ ምክር ቤት የሀገሪቱ መሪ መመረጡ አስቂኝም አሳዛኝም ነው።
10.የዜጎችን በህይወት የመኖር መብት በግልፅ እና በማያሻማ ሁኔታ ማረጋጥ ያልቻሉ እና ፍላጎትም የለላቸው ናቸው።
11.የዜጎችን የመኖር መብት ማረጋገጥ ባይችሉ እንኳ በክብር አፈር ይለብሱ ዘንድ የነፈጉ ቀዝቃዛ በቀለኞች ናቸው❗
12.ባለፉት 27 እና ከዚያ በላይ አመታት ሀገራችን የመከራ ምድር ሁና የኖረችው ገንጣይ አስገንጣይ፣ትንሽ ሀሳብና ብዙ ጥላቻ በተሸከሙ ሀይሎች ስትመራ በመኖሯ ነው።
13.ኢህዴን የሀገሪቱ መሪ ቢሆን እና የኢህዴን አስተሳሰብ ገዥ ሆኖ ቢሆን ኑሮ ዛሬ ላይ ያለውን ቀውስና የዜጎች እልቂት አናይም ነበር።
ዛሬ ላይ የምናየውን የዘርና የግላቻ እሾህ በዚህ ደረጃ ለሀገር ህልውና አደጋ አይሆንም ነበር።
14.አሁንም የህወሓት ሌላኛው ገፅ የሆነው ኦነግ ወደ ሀገር መሪነት በመዋቅሩ ሰርጎ ገብቷል።ያ ትንሽ አስተሳሰቡም ገዥ ሁኖ በመምጣቱ ላለፉት 2 አመት ተኩል የፈሰሰው የንፁሀን ደም ከዚሁ ቡድኖ የመነጨ እንጂ የህወሓት ብቻ አልነበረም።
Filed in: Amharic