>

ብልፅግና ፓርቲ በዚህ የውዳሴ "Appetite" ከቀጠለ....!?! (መስከረም አበራ)

ብልፅግና ፓርቲ በዚህ የውዳሴ “Appetite” ከቀጠለ….!?!

መስከረም አበራ

*… “ሀገሬ በአላዋቂዎች እጅ ላይ ናት!!!” 
 
•ለራሱ የሆነች መዝሙር ነገር አዘምሮ ማዳመጡ አይቀርም- “ታጋይ የህዝብ ልጅ በደሙ በላቡ…. ” የምትለዋን  የወያኔን መዝሙር አይነት
• የሆነች እንደ ግንቦት ሃያ አይነት የፓርቲ ክብረ-በዓል የሚከበርባት ቀን ማምጣቱ አይቀርም። ጠሚ አብይ በባዕለ ሹመታቸው በፓርላማ ንግግር ያረጉባት ቀንም ልትሆን ትችላለች፣”Why not” የተወለዱባት ቀን …
• አንድ ለአምስትን ብልፅግናዊ ቃና ተሰጥቷት (ሁለት የወዶ-ገባ ተቃዋሚ ፓርቲ አባል፣ ከሁለት የብልፅግና ፓርቲ ካድሬና ከአንድ  በጋዜጠኝነት/አክቲቪስትነት/የሰብዓዊ መብት ተሟጋችነት ወዘተ ስም ከሚጠራ ግብረ -በላ ጋር በማጣመር) መልሶ ማምጣቱም አይቀሬ ነው።
• ልማታዊ ጋዜጠኞች አሰልጥኖ “የት እንድረስ?” እስከምንል ድረስ የብልፅግና የፓርቲን ፍፅምና የሚያስረዱን ትንታጎች የሚለቅብን ቀን ሩቅ  አይሆንም።
• ስለጠቅላይ ሚኒስትሩ የቅንድብም ሆነ ሌላ ውበት የሚዘፍን ዘፋኝም መምጣቱ ግድ ነው
 – እንደ መቀነት ዞሮ ዞሮ እዛው …!
“ሀገሬ በአላዋቂዎች እጅ ላይ ናት” – 
 
አሁን ላይ ስለ ኢትዮጵያ ስታወራ አማራን ቀንሰህ ነው። ስለ ሰብዓዊ መብት ስታወራም ከአማራ ውጪ ስላለው ነው። ምክንያቱም የአማራ ሞት እና መፈናቀል በዚህች ሀገር ለዜና እንኳን አይበቃም። ሰዎቹ አይመጥኑም፣ ሀገሬ በአላዋቂዎች እጅ ላይ ናት።  ለመግቢ ያ ይህን ይችን ካልኳችሁ ከባላገሩ ቲቪ ጋር የነበረኝን ቆይቶ ላስደምጣችሁ:-
Filed in: Amharic