>

አድር ባይ ምሁራኖች ይውደሙ...!!! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

አድር ባይ ምሁራኖች ይውደሙ…!!!

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ

* መለስ ዜናዊ ሸምቀቆ ያስገባለትን ዩኒቨርስቲ አድማሱ ጸጋዬ አጥብቆ ገደለው ..
*… አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ችግር ፈች መፍትሄ አምጪ የጥናት የምርምር ተቋም ይሆናል ተብሎ ሲጠበቅ  ራሱ የሚጠና፣ የሚመረመር ፣ የሚመከር ፣ የህዝብ እዳ ሆኗል!  ሙሉውን ለማድመጥ  https://youtu.be/QbkpsY0byYU
Filed in: Amharic