አቶ ታድዮስ ታንቱ
* በታሪክ ፍርድ እንሂድ ከተባለ ያለማንም ተጋሪ ፣ ያለማንም ጠያቂ አዲስ አበባ የአማራ ነች!
* በፖለቲካ እስቤ ፣ አለማችን ከደረሰችበት የእድገት ደረጃ ካየነው አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነች ፤ ከዛ አልፎ ትርፍ ” የኔ ነች ውጣ ….” የሚል ከመጣ እንደ አመጣጡ ለመመለስ የስነ ልቦና ዝግጅት ያስፈልጋል
* ዛሬ ላይ የተረፈችንን እንጎቻ የምታህል አገር
” ከዚህ መልስ የኔ ነው ዉጣ … እኛ እኑርበት አንተ ከዚህ ጥፋ …!” የሚል ከመጣ ” .አንተ ራስህ ጥፋ አንተ ከእኛ በኋላን ይችን አገር የረገጥክ ነህ ተስማምተህ መኖር ካልቻልክ ወደ መጣህበት ሂድ… ለቀህ ውጣ…!” ሊባል ይገባል። https://youtu.be/tgcZlKVQX5o