>

በኦነጋዊ አይሲሶች ለእርድ  የቀረቡ የአማራ አባትና ልጅ ...?!? (አቻምየለህ ታምሩ)

በኦነጋዊ አይሲሶች ለእርድ  የቀረቡ የአማራ አባትና ልጅ …?!?

አቻምየለህ ታምሩ

*  … የአፓርታይድ አገዛዙ በግፍ ዙፋኑ ከተሰየመ ወዲህ “ክልላችሁ እዚህ አይደለም” ፣ “በዚህ አካባቢ መኖር አትችሉም” ተብለው ማንነታቸው ምክንያት ሆኖ ወደ ገደል የተጣሉ፤ ከነቤታቸው የተቃጠሉ፤ አንገታቸው በአራጆች የተቆረጠ፤ ጭንቅላታቸው በሜንጫ የተተረተረ ፤ ሆዳቸው ተቀዶ ጫካ ውስጥ የተወረወሩ፤ እናት ሆዷ ተቀድዶ  ጽንሷ ሜዳ ላይ የተጣለ፤ በስውር የተረሸኑ፤ በድብደባ አካላቸውን ያጡ፣ በአጠቃላይ የኦነጋውያንን ጭካኔ ለማርካት ሲባል ሕይወታቸው በአሰቃቂ ሁኔታ ያለፈና አካለ ጎደሎ የሆኑ ንጹሐን የአማራ ተወላጆች ቁጥር እልቆቢስ ነው።
 
ኦነግ ለእርድ ያቀረባቸው ከታች የሚታዩት ምስኪ የአማራ ገበሬ እና ልጃቸው በዐቢይ አሕመድ የኦሮሙማ የአፓርታይድ አገዛዝ ስር በወደቀችዋ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረውን የአማራ ተወላጅ ሁሉ እጣ ፈንታ የሚወክል ነው! በዐቢይ አሕመድ የኦሮሙማ የአፓርታይድ አገዛዝ ስር የወደቀችዋ ኢትዮጵያ የአማራ ተወላጅነት ያላቸው ድኆች ሁሉ የመታረጃ ቄራ ናት።
የአፓርታይድ አገዛዙ በግፍ ዙፋኑ ከተሰየመ ወዲህ “ክልላችሁ እዚህ አይደለም” ፣ “በዚህ አካባቢ መኖር አትችሉም” ተብለው ማንነታቸው ምክንያት ሆኖ ወደ ገደል የተጣሉ፤ ከነቤታቸው የተቃጠሉ፤ አንገታቸው በአራጆች የተቆረጠ፤ ጭንቅላታቸው በሜንጫ የተተረተረ ፤ ሆዳቸው ተቀዶ ጫካ ውስጥ የተወረወሩ፤ እናት ሆዷ ተቀድዶ  ጽንሷ ሜዳ ላይ የተጣለ፤ በስውር የተረሸኑ፤ በድብደባ አካላቸውን ያጡ፣ በአጠቃላይ የኦነጋውያንን ጭካኔ ለማርካት ሲባል ሕይወታቸው በአሰቃቂ ሁኔታ ያለፈና አካለ ጎደሎ የሆኑ ንጹሐን የአማራ ተወላጆች ቁጥር እልቆቢስ ነው።
ሆዳቸው እየጮኸ፤ ጆሯቸው እያንቃቃ፤ እንደ ጥንብ አንሳ አንጋጠው እያዩ፤ በጭካኔያቸው ሊረኩና ምስኪኑን የአማራ ገበሬ በልጁ ፊት አርደው ባባትና ልጅ መከራና ስቃይ ሊፈነድቁ ከቆሙት የኦነግ ወታደሮች መካከል ሳንጃውን ስቦ ምስኩኑን የአማራ ገበሬ በልጁ ፊት ለማረድ የተዘጋጀው የኦነግ ወታደር ባለፈው አመት ሻሸመኔ በተካሄደው ጭፍጨፋ በነበረው ተሳትፎ ከተያዘ በኋላ በነዐቢይ አሕመድና ሺመልስ አብዲሳ እንዲፈቱ ከተደረጉ አራጆች መካከል አንዱ ነው። እነዚህ በኦሮሞ ብልጽግና ከእስር የተለቀቁና  እስከ አፍንጫቸው እንዲታጠቁ የተደረጉ የኦነግ አይሲሶች ፓርላማ ድረስ የዘለቀ ውልክና ያላቸው አራጆች ናቸው። ብአዴን ተብዮው የአማራ ርግማንም ምስኪን የአማራ ገበሬዎችን በልጃቸው ፊት እንዲህ በኦነግ አይሲሶች  እያሳረደ በአማራ መንግሥነቱ ቀጥሏል!
Filed in: Amharic