>

ጨፍጫፊዎች ኦዴፓ ናቸው...! በህጋችን ንጹሃንን የሚገድል ይረሸናል። " (ጃልመሮ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መሪ - ለቪኦኤ)

ጨፍጫፊዎች ኦዴፓ ናቸው…!

በህጋችን ንጹሃንን የሚገድል ይረሸናል። “
ጃልመሮ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መሪ – ለቪኦኤ
ኦዴፓና ተከፋይ አክቲቪስቶች “ተገደለ” ያሉትን ጃል መሮ ዛሬ አነጋግሮት ገዳዮቹ እነ ሽመልስ አብዲሳ መሆናቸውን አጋልጧል።
«እኔ የምመራው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የገደለው አንድም ንጹህ ሰው የለም።በህጋችን ንጹሃንን የሚገድል ይረሸናል። “
መወቃቀሱ ለሚያልቁ ንጹሃን የእግዚአብሔር ፍጡር መጫወቻ ቁማር መሆን የለበትም። እንደዚህ አይነት የንጹሃን ግድያ ኢትዮጵያ ውስጥ በዝቷል እና ማጣራት ያለበት ገለልተኛ አካል ያጣራ።
ንጹሃን የቁማር መጫወቻ ሲሆኑ ያማል፣ ያሳዝናል።
ከህወሓት ጋር ያልጨረስነው ቢዝነስ አለ። ስልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት ግፍ ፈጽመዋል፡፤ ያን ሂሳብ አላወራረድንም» – ጃል መሮ በወለጋ የተገደሉ ንጹሃንን አስመልክቶ የተናገረው
Filed in: Amharic