>

ለስልጣን ሲሉ በአማራ ደም እየታጠቡ ያሉት ብአዴኖች ላይ ህዝቡ ሊነሳባቸው ይገባል...!!! (ወንጭፍ)

ለስልጣን ሲሉ በአማራ ደም እየታጠቡ ያሉት ብአዴኖች ላይ ህዝቡ ሊነሳባቸው ይገባል…!!!
ወንጭፍ

 

አጣዬ ከተማ ለአምስተኛ ጊዜ ተቃጠለች።የሽመልስ አብዲሳ ቄሮ አልሽባብ  እና በአካባቢው የተንስራፋው እስላሚክ ሙጃሀዲን እንዲሁም የኦሮሙማ ተስፋፊ ሀይል በመቀናጀት በከፈቱት 24 ሰአት ጦርነት ከተማዋን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ አውድመዋታል።
በክልሉ በቅርብ የሚገኘው የመከላከያ  ሀይልም ጣልቃ ገብቶ ጦርነቱን ከማስቆም ይልቅ አጥፊውን ተደራጅቶ የመጣውን ኦሮሙማ ሀይል በመርዳት የአማራ ልዩ ሀይልን ሲገል ውሏል።  የአማራ ክልል መንግስትን እና የአዴፓ አመራሮችን አሁንም ዝምታን መርጠዋል።
እስካሁን በግምት እስከሁለት ሺ ቤቶች ተቃጥለዋል።በጤና ጣቢያ መርጃ መስረት 17 ሰዎች ተገለዋል ።ሬሳ የሚያነሳ በለመኖሩ ቁጥሩ በትክክል አይታወቅ እንጂ በየመንገዱ በከተማዋ ውስጥ እዚህ እና እዚያ የውደቁ ለቁጥር የሚታወ ሬሳ ማየታቸውን የአጣዬ ጤና ጣቢያ ነርስ ተናግረዋል።
የከተማው ሰው ሙሉ በሙሉ ተሰዷል ።ንብረት በጠቅላላ ተዘርፎል።የህጻነት መጸዳጃ ፖፖ ሳይቀር ሲሰበስቡ ታይተዋል።የቤት በር እና መስኮት እየነቀሉ ሲወስዱ ታይተዋል።በማጀቴ የ7 ሰዎች ሬሳ ተልይቶ ታውቋል።በካራቆሬ 9 ሰዎች ሬሳ ተነስቷል።ወናው ጦርነት የተካሄደበት ቆሪ ሜዳ ግን ምንያህል ሰው እንደሞተ ገና አልታወቀም ከስፍራው የወጡ ዘገባዎች ግን በየሜዳው ሬሳብቻ መሆኑን ተናግረዋል።
ይሄን ተከትሎ ስንት አማራ ቢሞት እንደሚበቃቸው? ስንት ከተማ ቢቃጠል እንደሚበቃቸው ?የአማራን ክልልን የሚጠይቁ የክልሉ ተውልጆች ተበራክተዋል።አማራ ራሱን በያለበት ለመከላከል መደራጀት አለበት ።በክልሉም ይሁን ከክልሉ ውጭ ራሱን  ከጥቃት መክላከል  መነሳት አለበት ግዜ አሁን ነው።የሚሉ  ጥሪዎች እያተስተናገደ ነው።

Filed in: Amharic