>

የቱ ነው ኦሮሞ? (መስፍን አረጋ)

የቱ ነው ኦሮሞ?

መስፍን አረጋ 


መንደርደርያ

ለመማማር ሳይሆን ለመቁጠር አበሳ

ያለፈው መከራ ቢጠቀስ ቢወሳ

ስለማይበጅ ላገር ወደፊት ግስገሳ፣

 

ውሻ ይሁን ብለን ውሾችን ያነሳ

ደም እየመጠጠ እንደ እርኩስ እንስሳ

ከምድር ያጠፋውን አስራ ሰባት ጎሳ

ሆድ ይፍጀው ብንልም የሉባን ጠባሳ፣

 

ኦነጋውያን ግን ያማራ ሕዝብ አሁን

ሃያ ሰባት ዓመት እያዘነበ ዲን

ስለቀጠቀጠው ያድዋ አምባገነን፣

 

ቅስሙ ተሰባብሮ፣ ወኔው ብሎ ትንን

ሁሉን እስኪቀበል እያለ አሚን አሚን

ተዳክሟል በማለት እንደ ግራኝ ዘመን፣

 

የሉባን ወረራ ጀምረው እንዳዲስ

ሌሎቹን ጎሳወች ባጠፉበት ቅያስ

አማራን ጨፍጭፈው ዘሩን በመጨረስ

ተመኙ ለመግፋት እስከ ጣና ድረስ፡፡ 

 

እየየም የሚባል ነውና ሲደላ

እየተሰየፉ እርጉዝና ጨቅላ

እየተቃጠሉ ሕጻናት በጅምላ

እየተሰደደ ሕዝብ በጠቅላላ

ትሕትና አይሰራም ከንግዲህ በኋላ፡፡

 

ያማራ ሐለወት አደጋ ላይ ወድቆ

እየተቀበረ በማሽን ተዝቆ፣

ያማራ ቀበኛ ጉቱም ሆነ ዋቆ 

ይቀየማል ብሎ ማውራት ተጠንቅቆ

ትርፉ መዋረድ ነው ፈሪ አስብሎ አስንቆ፡፡

 

በግብሩ እያረደ አማራን እንደ ሕዝብ ለይቶ በመምረጥ

በትርክቱ የሚል አማራ እሚባል ሕዝብ የለም ኢትዮጵያ ውስጥ፣

ሊነገር ይገባል በግልጽ ደጋግሞ

ያልሆነ በደሙ አማራና ጋሞ

አለያም ሃድያ፣ ወላይታ፣ ሲዳሞ

በጦቢያ ውስጥ የለም የሚባል ኦሮሞ፡፡ 

 

የቱ ነው ኦሮሞ?

ዜናሁ ለጋላን አንብቦ ባርምሞ

ለማጠናከሪያ የብሩስን ደግሞ

የኦሮሞን ታሪክ ያጠና ገምግሞ፣

የሚከተለውን በእርግጥ ደምድሞ

መናገር ይችላል አደባባይ ቁሞ፡፡

 

“የሉባው ሠራዊት የገዳው ኦሮሞ

ሐበሻን ሲያገኘው በግራኝ ተዳክሞ

ጨለማ ተላብሶ እያረደ አጋድሞ፣

ባበሻ ምድር ላይ በያቅጣጫው ተሞ

የተንሰራፋ ነው እንደ አረማሞ፡፡”

 

“በጦቢያ ምድር ላይ ከጣና እስከ ጫሞ 

በኦሮምኛ ቃል ያለ ተሰይሞ

ከመስፋፋት በፊት ሁሉም አስቀድሞ

አይደለም ኦሮሞ ወይም የኦሮሞ፡፡”

 

“በስሙ ኦሮሞ ከሆነው ሕዝብ ላይ

ዘጠና በመቶ ወይም ከዚያ በላይ

በደሙ ያይደለ ብሔሩን የረሳ

ወይ ጉዲፈቻ ነው አለያም ሞጋሳ፡፡”

 

አንዳርጋቸው ብሎ ቢከተል ቂጢሳ

ቂጢሳን ከማለት የኦሮሞ ጎሳ

ማለት ያመዝናል ነበረ ሞጋሳ፡፡

 

ከወለጋ ኗሪ አንዱን ለናሙና

ወይም ከአሩሲ አንዱን በደፈና

በመመልከት ብቻ የደሙን ወዘና

ምንም እንደሌለው ከወደ ቦረና

መናገር ይቻላል በሙሉ ልቦና፡፡

 

ለምሳሌ ለማ፣ ኦቦ ኦነግ ሸኔ

የኦሮሞ ችግር፣ ጥያቄ፣ ውሳኔ

ተሰጥቶኛል ያለው ተቆጥሮ ለእኔ፣

ሐረጉ ቢመዘዝ በደም ትንታኔ

የመሆን እድሉ ከረዩ ቦረኔ

እጅግ ያነሰ ነው ከመሆን ብቸኔ፡፡

ሽመልስ አብዲሳ ያልተገራው ስዱ

ነፍጠኛን ሰበርነው ሲል እንደልማዱ፣

የቦረና ውልዱ ሳለ የምጣዱ

አትንጣጣ በሉት አንተ የሰፌዱ፡፡

 

ዲኔግዴ፣ ጉበና ቢቂላ ወይ ባልቻ

ኦሮሞ እሚባለው በስያሜው ብቻ

አብዛኛው ቢታይ በደም መመልከቻ

ወላጆቹ ታርደው በሜንጫ ዘመቻ

የተለወጠ ነው ወደ ጉዲፈቻ፡፡

 

ጉዲፈቻ ደግሞ በመሆኑ ገርባ

ከገርባ በስተቀር ሌላ እንዳያገባ

ስለሚከለከል በገዳ ድነባ

ደሙ የለበትም ጠብታ የሉባ፡፡

 

ኦሮሞን ስናየው በዚህ ረገድ ዓይን

መሆን ይቅርና የጦቢያ ብዙሃን

እጅግ ያነሰ ነው ከሁሉም ሕዳጣን፡፡

 

ከጦቢያ ብሔሮች እኔ በመነጠል

ካልፈጠርኩኝ ካለ የኔን ብቻ ክልል

ባሌም አይገባው ላሥር ሳይከፈል፡፡

 

በስሙ ቢባልም ኤጀርሳ፣ ኤለሞ 

በደሙ ያልሆነ ሐበሻና ጋሞ

እንዲሁም ወላይታ፣ ሐድያ ሲዳሞ

እስኪ ተናገሩ የቱ ነው ኦሮሞ?

 

ድሕረ ኪታብ (Post script, PS)

ሽመልስ አብዲሳ ጉራ ሲደረድር

ስለመሰባበር ካነሳብን አይቀር

መጥቀስ ያስፈልጋል ትልቁን ቁምነገር፡፡

 

ካልታገዘ በቀር ባደረ ለሆዱ

ወይም በወያኔ በሻብያ ውልዱ

አለያም በነጮች ጦቢያን በሚንዱ፣

አማራን እንዳይሰብር ኦሮሞ በክንዱ

ኦነጋውያንም አይችሉም ሊክዱ፡፡

 

ሸኔም አሉት ኦነግ፣ ቄሮም አሉት ፎሌ 

በድንገት አደጋ ጥሎ በቀበሌ

ከመግደል በስተቀር ሕፃን ሽማግሌ፣

ፊት ለፊት ተፋልሞ ከሚባል እገሌ

ተቆጣጥሮ እማያቅ አንዲትም ቀበሌ

እዚህ ግባ እማይሉት ነበረ አልባሌ፡፡

 

ዛሬ ግን ገነነ እድሜ ለትሕነግ

ያምደጽዮን ርስት ነው ብሎ የኦነግ

ኦሮምያ ብሎት ባገር ስም ማዕረግ

ስላመቻቸለት ያሻውን እንዲያደርግ፡፡

 

ግራኝ እያጸዳ ወደፊት ሲያመራ

እሱ ተከትሎ የከብቶችን ጭራ

የሰፈረበትን የአማራን ስፍራ

ፊንፊኔ፣ ጉለሌ ብሎ ስለጠራ

የራሱ አስመስሎ ኬኛ ብሎ ኮራ

አማራ ይውጣ አለ ካማራ በራራ፡፡

 

በሱማሌ ጅራፍ ከባሌ ሲነዳ

ግራኝ በከፈተው የውሻ ቀዳዳ

ገብቶ ሲንሰራፋ ገዳ ከሰው ጓዳ፣

መሆኑን ረስቶ ራሱ እንግዳ

ቤተኛውን አለው እንግዳ የገዳ፡፡ 

 

ኦነግ \ይገባዋል\ ሲደርስ ሰዓቱ

አማራ እንደሚለው በድንቅ ተረቱ

ብዙ ቢዘገይም ቢሞላም ሺ ዓመቱ

ርሰት ይመለሳል ለሕግ ባለቤቱ፡፡ 

 

አሩሲና ከፋ፣ ወሎና ወለጋ

ሲከፈልላቸው አስፈላጊው ዋጋ

ቀን ሲወጣላቸው ጨለማው ሲነጋ

በቀድሞ ስማቸው ይለብሳሉ ጸጋ፡፡

 

እየጨፈጨፈ የመሬቱን ጌታ

የሚንሰራፋበት በነጠቀው ቦታ

መስፋፋት የሚባል የገዳ በሽታ

ሊነሳ የሚችል ከዚያም ሊበረታ፣

ሳይሆን በተስፋፊው ጉልበትና አቅም

ጠብቆ ብቻ ነው አገሬው ሲደክም፡፡

 

በሌላ አነጋገር ለመግለጽ በይፋ

ኦነጋዊ መንጋ ጥሶ የሚስፋፋ

ሳይሆን በጉልበቱ በኃይሉ እየገፋ፣

እረኛው ሲዳከም ወይም ሲያንቀላፋ

ጠብቆ ብቻ ነው ሃይ የሚል ሲጠፋ፡፡

 

ስለዚህ ያማራ መሠረተ ችግር

ርስበርስ መዳከም እንጅ በመናቆር

መቸም ሁኖ አያቅም የኦነግ መጠንከር፡፡

በተለይም አሁን በዘመነ ዐብይ

የኦነግ ተስፋፊ መርዘኛ እንጉዳይ 

ሙሉ ትምምኑ ነውና ባንዳ ላይ፣

ባንዳ ከአማራ ከተለቃቀመ

ኦነግ አለቀለት አበቃ አከተመ፣

የገዳው ታማሚ በግዱ ታከመ

ዓይኖቹን ገለጠ ቅዠቱን አቆመ፡፡

 

መስፍን አረጋ 

mesfin.arega@gmail.com

Filed in: Amharic