>

አብይ አህመድ እና አሳፋሪና ተለዋዋጭ ገጽታው...!!! (ተስፋየ ገ/አብ)

አብይ አህመድ እና አሳፋሪና ተለዋዋጭ ገጽታው…!!!

ተስፋየ ገ/አብ

1. አብይ አህመድ ለ ሀገረ ኤርትሪያ ፕረዚደንት ያወራው
____ ወያኔን ከደመሰስን በሗላ ሁለቱ ሀገራት የንግድም የህዝብ ለህዝብም ግንኙነት ይጀመራል የሚያስቸግሩን የአማራ ፋኖ እና የአማራ ልዬ ሀይሎች ናቸው።
2.  ለ አዲሱ የትግሬ አስተዳዳሪ የነገረው
 —- የአማራ ልዩ ሀይል እና የሻቢያ ወታደሮች አስቸገሩኝ።  ምርጫው ይለቅ እንጅ ወልቃይትን አስረክባችዃለሁ የአማራ መሪዎችም ተስማምተዋል።
3. ለ አማራ መሪዎች በተለይም ለጎንደሬዎች ብቻ ጠርቶ የነገራቸው። 
—-አዲሱ የትግሬ መሪ ወልቃይትን ሲጠይቁ አፍንጫችሁን ላሱ እንጅ ይሄ አይታሰብም አልኳቸው።
3. አብይ ኢትዮጵያ ትኑር ለሚሉት በሙሉ ሲያገኟቸው የሚነግሯቸው። 
—የኦሮሞ ጽንፈኛ እያስቸገረኝ ስለሆነ ቀስ ብይ ከመስመር እስካስወጣቸው ታገሱኝ ፤ ከምርጫ በሗላ በዘዴ ገለል አድርጌ ኢትዮጽያን ከፍ አረጋታለሁ። ኢትዮጵያ እኔ እያለሁ አትፈርስም
4. የኦሮሞ ታጋዮችና ምሁሮችን ሰብስቦ
—– ኢትዬጵያ ኢትዮጵያ የሚሉትን እስከምርጫው መጨረሻ መታገስ አለብን ምርጫው ካለቀ በሗላ ግዜው የኛ ስለሆነ የአዲስ አበባንም ጉዳይ ሆነ ሌላውን የኦሮሞ ጥያቄ አንድ በ አንድ ቆጥረን እንመልሳለን።
5. የውጭ ዲፕሎማቶች ሲያገኙት
—- የሪፎርሙ እንቀፋት የሆኑት የአማራ አክራሪ ሀይሎች ናቸው ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞው ንጉሳዊ አገዛዝ ሊመልሷት ይፈልጋሉ።
6. በትግራይ ስለሚፈጸመው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ለዲፕሎማቶች ሲያስረዱ
—-የኤርትራ መንግስት እና የአማራ ክልል ልዬ ሀይሎች ናቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚያደርጉት በጣም አስቸግረውኛል።
ከላይ ከተዘረዘሩት በላይ የተለያየ መልክ ያለው በአለም ላይ ታይቶ የማይታወቅ መሪ ነው።  ምን ትሉታላችሁ? እስኪ ሌላ የተለያየ መልኩን አስፍሩ ሀሳብ መስጫው ላይ።
በሙሉ ከላይ የተዘረዘሩትን የተባሉት ሰዎች ያውቁታል።
እኔ በሽተኛ እንደሆነ አረጋግጫለሁ።
ኢትዮጵያ ዋቃ ይሁንሽ እንግዲህ ሌላ ምን ይባላል።
Filed in: Amharic