>

"የዘር ማጥፋት ወንጀሉ በአማራ ህዝብ ብቻ የሚቆም የሚመስለው ካለ ተሳስቷል...!!! (መምህርትና ጋዜጠኛ ማዐዛ መሐመድ) 

የዘር ማጥፋት ወንጀሉ በአማራ ህዝብ ብቻ የሚቆም የሚመስለው ካለ ተሳስቷል…!!!
መምህርትና ጋዜጠኛ ማዐዛ መሐመድ 

 የኦሮሙማ የመስፋፋት እቅድ የሁሉንም ብሄረሰቦች በር ማንኳኳቱ አይቀርም” – 
*… አጣየን ከማፅዳት በኋላ መሬቷን የመቀራመት ሴራ …!
የኦሮሙማ መንግስት እስካለ ደረስ ተኝተን ስንነቃ፣ እንደ አጣዬ አንድ ሙሉ ከተማ ተቃጥሎና ጠፍቶ ልናገኝ እንችላለን። አዲስ አበባንም እንደ አጣዬ ለማድረግም በዙሪያዋ ታጣቂዎችን እያሰፈሩ እንደሆነ እየሰማን ነው።
ይሄ የዘር ማጥፋት ወንጀል በአማራ ህዝብ ብቻ የሚቆም የሚመስለው ካለ ተሳስቷል። የዘር ማጥፋቱና የመስፋፋት እቅዱ የሁሉንም ብሄረሰቦች በር ማንኳኳቱ አይቀርም። በመሆኑም ሁሉም ብሄረሰብ ይሄንን ወንጀል በህብረት ቆሞ መከላከል አለበት።
አጣየን ከማፅዳት በኋላ መሬቷን የመቀራመት ሴራ …!
እርመ በላው ብአዴን አማራ ይሆናል ብሎ ማሰብ ከባድ ነው ፡፡እነዚህን ሰወች  ትህነግ  በፋብሪካ በአምሳሉ የፈጠራቸው የአማራ ጠላቶች ናቸው ዛሬም ድጋሚ አጣዬን ሸጧት፡፡
የይፋት አውራጃ ዋና መቀመጫ የነበረችው ኤፌሶን በብአዴን አጣዬ ከተማ በረቀቀ ሴራ ለኦነግ ተሠታለች።
እንዴት የሚል ካለ መልሱ ግልፅ ነው። በአሁን ሠዓት አጣዬ ከተማን የሙጥኝ ብለው  አንዱን ቀበሌ ሙሉ በሙሉ ከመውደም  የታደጉ እና ከጠላት ጋር የሞት ሽረት ትግል አድርገው የጠላት የወራሪው ሴራ አገሪቱን አማራ ለቅቆ እንዲወጣ በምትኩ ወራሪዎችን ለማስፈር መሆኑን በምንም ችግር ውስጥ ሁነን የጠላት ሴራ አይሳካለትም ብለው  የመጣብንን ፈተና  ተረድተው ያሉት ጀግኖች እርዳታ እንዳያገኙ ተደርጎ እህሉ እነሱን አልፎ በርግቢና መሀል ወንዝ እየወጣ ሲሆን እርዳታው እኛን አልፎ መሄድ የለበትም ለኛም ይሰጠን ብለው ሲጠይቁ የተሰጣቸው መልስ አጣዬ ከተማ የቀረው ሌባው ነው እርዳታ አይገባውም አጣየን ለቅቃችሁ ውጡ  የሚል ዛሬም እያረጋጋን ነው በሚል ከውስጥ ተላላኪዎች ጋር ሁነው የቀረ እቅዳቸውን ለማሳካት እየሮጡ መሆኑን ህዝብ ይወቅልን ብለዋል፡፡
ከተማችንን ለጠላት ለቀን አንሄድም ብለው  ከእሳት የተረፈ ንብረት የጠበቁ  ያሉ ጀግኖችን አጣዬ የቀራችሁት ለሌብኘት ነው  ብለው በመፈረጅ በማሸማቀቅ ክህደት ተፈፅሞብን አኛ ስንወጣ አጣዬን ከአማራ አፅድቶ ለኦነግ የማስረከብ   ነው በሚል በምሬት እየተሰራ ያለውን ሸፍጥ ያነገራሉ።
ነዚህ ንብረታቸው ወድሞ የወገኖቻቸው ታርደው ለዚህ ሁሉ መከራ እና ግፍ ያበቃንን  መሬታችን እና አማራነታችን  መሆኑ እየታወቀ መሬታችንን ለጠላት አሣልፈን አንሰጥም ብለው አመድ አቅፈው የቀሩ ጀግኖች  በማጠልሸት  የብአዴን የአገልጋይነት ማስፈፀሚያ  መደራደሪያ ሊያደርጓቸው አይገባም።
ይህን የመሰሪዎች ሴራ ይዘው እየሮጡ በተጎዳ ህዝብ ቁስል ላይ ጨው የሚነሰንሱ
-አቶ ወንድወሰን ተገኝ የአጣዬ ከተማ የድርጅት ጉዳዬ
-አቶ ደምሰው መሸሻ የገጠር ወረዳ
ለፈፀማችሁት ክህደት እና ወንጀል  ያልከፈላችሁት እዳ አለና ብትጠነቀቁ ጥሩ ነው።  አጣዬ የወደመችው በናንተ የኦነግ የተላላኪነት ሤራ ነው። ተረጋግታችሁ ሕዝብ የሚሰጣችሁን ፍርድ ጠብቁ።
በአሁን ሰዓት የአጣዬ ከተማ ግብረ በላዎች ደብረብርሃን መሽገው የእርዳታ እህሉን እየሸጡት ስለሆነ መረጀረውን ከነ ስም ዝርዝራቸው ለሕዝብ ይፋ እናደርጋለን።
አማራን ከጠላቶቻችን ባልተናነሰ ሰላም የሚነሱት የብአዴን ምልምል በህዝብ ውስጥ ሁነው የጭቃ ውስጥ እሾህ የሆኑ ሆዳም ስብስቦች በመሆኑ እነዚህን ለእልቂታችን ተላላኪዎች ሀይ ሊባሉ በመለየት ልንታገላቸው ይገባል፡፡
Filed in: Amharic