አዲስ አበቤ እንኳን ደስ አለን (ባልደራስ) May 25, 2021 አዲስ አበቤ እንኳን ደስ አለን እነ እስክንድር ነጋ ከእልህ አስጨራሽ ትግል በኋላ እጩ ተወዳዳሪ ሆነው እንዲቀርብ ሰበር ችሎቱ ወስኗል!!! ባልደራስ ” የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራሮች ፤ፕሬዚዳንት አቶ እስክንድር ነጋ ጨምሮ ፣ አስቴር ስዩም ፣ ስንታየሁ ቸኮል እና አስካለ ደምሌ በመጪው ምርጫ በዕጩነት እንዲመዘገቡ ፤የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት 2ኛ ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ መተላለፉን የባልደራስ የሕግና የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ሔኖክ አክሊሉ ገልጸዋል ። ድል ለእውነተኛ ዴሞክራሲ