>

ዘመቻ ኢትዮጵያ...!!!እጅግ ጥብቅ ሚስጢር (ፍትህ መጽኄት)

ዘመቻ ኢትዮጵያ…!!!

ፍትህ መጽኄት
 

እጅግ ጥብቅ ሚስጢር:-


” ህወሀት መከላከያ መቀሌን ጥሎ ከወጣ በኋላና ወደ ከተማዋ እንደገባ  የጦር መሪዎቹና ፖለቲከኞቹ ለ6ቀናት የzoom ስብሰባ (ውጭ ያሉት ጋርም) አድርገው ነበር።
የኢትዮጵያ መከላከያ ሙሉ መረጃውን አብሮ (በሚስጥር) ተከታትሏል።
በ6ቀኑ ቆይታቸው ከተስማሙባቸው ጉዳዮች ውስጥ
1. ትግራይን ለመገንጠል ኢትዮጵያ ውስጥ 3አብዮቶች የግድ ያስፈልጋሉ፣
2. የኦሮሞ ብሔር ምንም የጋራ አገራዊ ማንነት ስለሌላቸው የአአን ጉዳይ “ፊንፊኔ ኬኛ”ብለው እንዲነሱ ማድረግ፣ ለዚህም ተጋሩ የሚከፈለውን ዋጋ ከፍለው የኦነግን ሃይል መደገፍና ፊንፊኔ ኬኛን ማጦዝ አለባቸው፣
3. በአፋርና ሶማሌ ግጭት መፍጠርና አፍር ላይ የተወሰኑ መሬቶችን በኛ በኩል በመውረር አፋር existential threat እንዲሠማው በማድረግ ጅቡቲ ካሉ አፋሮች ጋር እንዲተባበርና ግጭቱ እንዲሠፋ ማድረግ፣
እኛ በምንወጋው ጊዜም ስነልቦናዊ ውድቀት ደርሶበት በኢትዮጵያ ተስፋ እንዲቆርጥ ማድረግ፣
4. የአፋርና ሶማሌ ጦርነት ሰፍቶ የታላቋ ሶማሊያን ፕሮጀክት ማስጀመርና የጂቡቲ አፋሮችና የሶማሊያ ሶማሌዎች ኢትዮጵያ ውስጥ የproxy (የውክልና ጦርነት) ጦርነት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲከሰት ማድረግ፣
5. ባድመ በግድ እንደተወሰደች አድርጎ በኤርትራ ጦርነት መክፈትና የኤርትራን ተጋሩ ማነሳሳት፣ ለዚህም የኤርትራ ዲያስፖራን መጠቀም፣
6. ኢሳያስ በሚሞትበት ጊዜ የትግራይን ብሔርተኝነት በማቀንቀን ለኤርትራ ትግሬዎች የመጨረሻ እድል መስጠት፣
7. ኤርትራ ውስጥ ያሉ አፋሮች ኢትዮጵያና ጅቡቲ ካሉት ጋር ተባብረው አገር እንዲመሠርቱ ማድረግና መደገፍ፣
8. በኢትዮጵያ በሶማሊያና በጅቡቲ ያሉ ሶማሌዎች ወደ ዋናው አገር ሶማሊያ እንዲቀላቀሉ መስራት፣
9. ባጠቃላይ የታላቋን ትግራይ ለመመስረት ያሁኖቹ ኢትዮጵያ ፣ ጅቡቲ፣ኤርትራና ሶማሊያ የግድ ቅርጻቸውን መቀየር አለባቸው፣
10. ለትግራይ አገር መሆን 4አገሮች የግድ ያስፈልጉናል፣ ግብጽ፣ አሜሪካ ፣ እንግሊዝና እስራኤል፣
• ግብጽ ትግራይን የምትደግፍ ከሆነ ግድቡን በትግራይ ወታደሮች እንዲፈርስ እንደምናደርግ ማሳወቅ፣
• ለእስራኤል እኛም የነሱን መንገድ እንደምንከተል መናገርና ሁሌም ከነሡ ጋር እንደምንሆን ማሣመን፣
• ከእንግሊዝና አሜሪካ ጋር በሚደረገው ውይይት የምትመሠረተው ትግራይ የኒዮ-ሊብራሊዝም ተከታይ እንደምትሆንና ትግራይ ውስጥ ያሉ ማዕድናት በሙሉ ለUSና USA ባለሀብቶችና ድርጅቶች እንደምንሰጥ ቃል መግባት፣
• USናUK የሚያቀርቧቸውንም ማናቸውንም ነገሮች ያለቅድመ ሁኔታ መቀበል፣
11. ለምዕራቡ አለም(USAና UKን ጨምሮ) በኤርትራ እየተስፋፋ ያለውን እስልምና እንደሚያሠጋንና ይሄንን ለማጥፋትም አብረን ከነሱ ጋ እንደምንሰራ ማሳመን…”
(ፍትህ)
Filed in: Amharic