>

ሒሳቡ በደንብ ተወራርዷል...!!!! (ቬሮኒካ መላኩ

ሒሳቡ በደንብ ተወራርዷል…!!!!

ቬሮኒካ መላኩ

አቅማቸው በፈቀደው ልክ አማረውን መጨፍጨፍ ችለዋል፤ ከሞይ ካድራ እሥከ ጭና እና አጋምሳ ድረስ እስከ አሁን በተጣራው መረጃ ከ2000 በላይ ንፁሐን አማራዎችን በማንነታቸው ምክኒያት ጨፍጭፏቸው፡፡
የጥቅምት ወር መጨረሻ ላይ ሰሜን ዕዝ ውስጥ የነበሩ የአማራ ተወላጅ የሠራዊቱ አባላትን በተጠና መልኩ አንድ እንኳን ሳይቀር በጥይት፣ በሲኖትራክ በመደፍጠጥ እና በገጀራ በመከትከት ጨፍጨፈዋቸዋል፤ ይህ አልበቃ ብሏቸው የትግራ ቄሶች የአማራ አሥክሬን ላይ ተቀምጠው እሳት ይሞቁ ነበር፡፡ ሌሎቹ ደግሞ በአስክሬኑ እየተሳለቁ ይጨፍሩ ነበር፡፡
• ሌላው የፌደራል መንግስቱ ድክመት (ፍላጎት) ተጨምሮበት የአማራ አርሶ አደር የግብርና ሥራውን በሚፈፅምበት ወቅት ቀጠናውን የጦርነት አውድማ ገበሬን ጦረኛ እንዲሆን እና የትግራይ ገበሬ የግብርና ተግባሩን እንዲያከናውን በተጠና መንገድ አማራው እንዲወረር ተደረገ፡፡ ከዚህ የባሠው ደግሞ አሸባሪው በወረራቸው የአማራ ከተሞችና የገጠር አካባቢዎች የማህበረሠቡ ህይዎት እንዳያገግም በሚገባ ዘርፎ እና አውድሞ ወንዝና ተራራውን ብቻ አስቀርቶ ሂዷል!! አሁን በወገን ጦር ነፃ በወጡ ቦታዎች ነዋሪዎች ተመልሠው መኖር የማይችሉበት ሁኔታ ነው ያለው፤ በሌላ አገላለጥ ከአካባቢያች የተፈናቀሉት አማራዎች ቢያንሥ ለ1 አመት በእርዳታ ብቻ ሂዎታቸው እንዲያሥቀጥሉ ይገደዳሉ!!
• አማራው የሥነ ልቦና ችግር እንዲገጥመው ሴቶችን በአሠቃቂ ሁኔታ ይደፍራል፤ በአርሶ አደሮች መኖሪያ ቤት ውስጥ ሠዎችን በጅምላ ይቀብራል፡፡ ወጣቶችን በመርፌ አደንዝዞ መኪና ላይ በመጫን ከነህይዎታው ተከዜ ወንዞ ላይ ይደፋል፤ የንፁሐንን ቤት በከባድ መሣሪያ ያወድማል፡፡
ይህ ሁሉ እየሆነ ግን አማራ ክልል ያሉ ትግሬዎች ግን “አማራ አህያ” እና “ታላቋ ትግራይ ታሸንፋለች” እያሉ  ያውም በብአዴን ካድሬዎች አይዟችሁ እየተባሉ በሠላም በጤና ይኖራሉ!! ልብ በሉ ከነዚህ ውስጥ 80%ቱ ለአሸባሪው የሚሠሩ ናቸው፡፡
Filed in: Amharic