>

በቃ !!!  ዛሬም እንደ ትላንቱ ሀገራዊ ፖለቲካችን  የወሎ ህዝብ በርሀብ እንዲረግፍ እየተደረገ ነው !!! (ፕ/ር በለጠ ሞላ ጌታሁን)

በቃ !!! ዛሬም እንደ ትላንቱ ሀገራዊ ፖለቲካችን  የወሎ ህዝብ በርሀብ እንዲረግፍ እየተደረገ ነው !!!

ፕ/ር በለጠ ሞላ ጌታሁን

 

አስቸኳይና ጥብቅ ማሳሰቢያ ለአማራ ክልል መንግስት፣ ለፌዴራል መንግስት፣
ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ እንዲሁም ለአለማቀፍ ተቋማትና መንግስታት:-
ይህ ተጨባጭ እውነታ ስለሆነ ሀገር ይወቀው ታሪክም ይመዝግበው፤ በትግራይ ወራሪ ሀይል በተያዙ የሰሜን ወሎና የዋግህምራ ከተሞችና የገጠር መንደሮች ከጦርነት ጭፍጨፉ የተረፈው ህዝባችን በረሀብ ሰቆቃ በከፍተኛ ሁኔታ እየረገፈ ይገኛል። ስለሁኔታው ክልሉም ይሁን የፌዴራሉ መንግስት በቂ መረጃ እንዳላቸው እናውቃለን!
በህዝባችን ላይ ይህን ያህል መንግስታዊ ጭካኔና ክህደት ለምን??
ህዝባችን በጦርነት፣ በፋሽስታዊ ጭፍጨፋና በረሀብ ካለቀ በኋላ ምድረ በዳ የምንረከብበት አማራዊም ይሁን ሀገራዊ ፖለቲካ ይኖራል ተብሎ ከታሠበ ትልቅ ስህተት ይሆናል !!!
መሬት ከህዝብ አይቀድምም፣ ለህዝብ መዳን ሲባል ደግሞ ሁሉም ፖለቲካዊ አማራጭ ይወሰዳል!
ስለሆነም ህዝባችን በርሀብ ከማለቁ በፊት በአስቸኳይ ከጦርነት ነፃ እንዲወጣ
በጥብቅ እንጠይቃለን !!!
Let the whole world know this:
entire communities subjected to starvation and thousands
already dying everyday in TPLF occupied towns and villages of
North Wollo zone in Amhara region.
Enough with politically trapping entire people and letting them
die silently !!!
 Raya#Kobbo and villages
 Woldia and villages
 Habru #Mersa and villages
 Meket and villages
 Gidan and villages
 Lasta #Lalibela and villages
 Abergele and villages
Enough with systematic deprivation on # WOLLO !!!
We say NO to this !!!
Belete Molla Getahun
Filed in: Amharic