ጦርነቱ የግድ ከሆነ…!!!
እስክንድር ነጋ የህሊና እስረኛ ቂሊንጦ
*… ጦርነቱ የግድ ከሆነ ህግንና ሰብአዊነትን ያገናዘበ፣ ህግን የሚፈራ ርህራሄን የሚያውቅ፣ ጥላቻ በቀልና አዋራጅነት የሌለበት ይሁን ፤
*… ጦርነት የሚደረግ ከሆነ ለሰላምና ለአንድነት የሚደረግ ይሁን
*… ጦርነት ባይደርግ ይመረጣል መደረጉ የግድ ከሆነ ግን ጦርነቶችን የሚያስቀር ፍትሀዊ ጦርነት ይሁን ….
በወቅታዊው ጉዳይ እስክንድር ነጋ ከቂሊንጦ ያስቀማጠው መፍትሔ ምክር እና ተግሳፅ ነው። የ10 ደቂቃ በብሩክ ይባስ የተተረከ ድንቅ መልዕክት ነው ያድምጡት።