የዐቢይ – የሽመልስ ኢ መደበኛ የቄሮ ጦር ተመርቋል…!!!
ዘመድኩን በቀለ
… ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ ነው የተባለ የዐቢይ አሕመድና የሽመልስ አብዲሳ ኢ መደበኛ የቄሮ ጦር መመረቁ ተገልጿል። የመካከለኛው ኦሮሚያ የሸገር ግንባር ተወርዋሪ ኃይል የሚል መጠሪያ የተሰጠው የዐቢይ ሽመልስ ጦር ቀጥራቸው በመቶዎች እንደሚቆጠር የተነገሩ ወታደሮችን አሰልጥኖ ማስመረቁ ነው የተነገረው።

… ኢትዮጵያን ያለ ያሸንፋል። የኢትዮጵያ ጠላት በኢትዮጵያ ምድር ዓይኑ እያየ… ጆሮውም እየሰማ አፈር ከደቼ ይግጣል። አዲዮስ! ! ከኑመ ጋ ዱቢን።
• ኢትዮጵያ ወይም ሞት !!
• ድል ለዐማራው !!
• ድል ለኢትዮጵያ !!