ተራራ ኔትዎርክ
*…. ታምራት የት እንዳለ ባለመታወቁ ምግብ ልብስና መድሃኒት ሊያደርሱለት ባለመቻላቸው ቤተሰቦቹ ጭንቀት ላይ መሆናቸውን አሳወቁ::
የተራራ ኔትዎርክ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ከመኖሪያ ቤቱ ከተወሰደ ዛሬ 4ኛ ቀኑ ቢሆንም እስካሁን ድረስ የት እንደታሰረ ማወቅ አልተቻለም ።
ጋዜጠኛው ባለፈው አርብ ዕለት ወደ ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ከተወሰደ በኋላ ቤተሰቦቹ ወደዚያው አቅንተው ለማየት ቢጠይቁም የታሰረበትን ትክክለኛ ቦታ የሚነግራቸው እንዳጡ ቤተሰቦቹ መናገራቸው ይታወሳል።
ባለፈው ቅዳሜ ጉዳዩን የያዘው የኦሮሚያ ፖሊስ ነው በመባሉ ቤተሰቦቹ 6 ኪሎ ወደሚገኘው የኦሮሚያ ፖሊስ መምሪያ ቀጥሎም ግሎባል አካባቢ ወደሚገኘው የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን
የሄዱ ቢሆኑም ሁለቱም ቦታዎች እንዳልመጣ ነው የተነገራቸው።
ይልቁንም ወደ ቡራዩና ገላን ከተሞች ሄዳችሁ አጣሩ የተባሉት የታምራት ቤተሰቦች በቡራዩ ከተማ በሚገኙ ሶስት ፖሊስ ጣቢያዎችና በተጨማሪም ገላን ኮንዶሚኒየም ወደ ሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ ቢያቀኑም ማግኘት እንዳልቻሉ ተናግረው ነበር ።
ቤተሰቦቹ በዛሬው ዕለት ወደ ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ በማምራት ልጃችን የታሰረበት ይነገረን የሚል ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን በድጋሚ ጉዳዩን የያዘው የኦሮሚያ ፖሊስ ነው አድራሻውን ተሳስታችሁ ስለሚሆን እንደገና ገላን ሄዳችሁ አጣሩ የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸው ገልፀዋል።
በዚህም ጋዜጠኛ ታምራት የታሰረበትን ቦታ ባለማግኘታቸው መድሃኒትና ምግብ እንኳን ማድረስ እንዳልቻሉና በዚህም የተነሳ ከፍተኛ የሆነ ጭንቀት ውስጥ እንደሚገኙ ቤተሰቦቹ ጨምረው ገልፀዋል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ የጋዜጠኛውን እስር ጉዳይ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እንዲከታተለው ማሳወቃቸውን ይፋ አድርገዋል ።
በመሆኑም ከባለፈው አርብ ጀምሮ ያለበትን ቦታ ለማወቅና ለመጠየቅ እየተንከራተቱ መሆኑን የገለፁት ቤተሰቦቹ ፤መንግስት ልጃችን የታሰረበትን ቦታ እንዲነግረን ሲሉ ጠይቀዋል።
ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ባለፈው አርብ ከጠዋቱ 4:30 ገደማ ነበር ለጥያቄ ትፈለጋለህ በሚል ከመኖሪያ ቤቱ የተወሰደ