ዳንኤል ክብረት
ቀይ መስዋዕትነት
ግንባር ላይ የተሰለፉ በየቀኑ ጥይት የሚጮህባቸው፣ የሚሞቱትና የሚደሙት የፀጥታ ሀይሎች የሚከፍሉት መስዋዕትነት ነው፤
እነዚህ አካላት ደማቸውን አፍስሰው ህይወት ነው የሚሰውት፤
ይህ መስዋዕትነት የሚተካ አይደለም በጣም ከባድ መስዋዕትነት ነው፤
ይህ መስዋዕትነት ካልተከፈለ ይህ ዘመን ሲያልፍ የሁላችንም ታሪክ ጠቁሮ ነው የሚቀረው፤
አንገታችንን እንዳንደፋ የውርደት ታሪክ እንዳይኖረን ነው የመከላከያ ሰራዊታችን የአማራ የአፋር ልዩ ሀይል፤ ፋኖ…. ይህን ቀይ መስዋዕትነት እየከፈሉ ያለው፤
አረንጓዴ መስዋዕትነት
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ !!