ጋዜጤኛ ታምራት ነገራ ፈይሳ ከመታሰሩ በፊት ያቀረበው ትንታኔ
ብርሃኑ ዘ- ሸገር
” አብይ አህመድ ከወያኔ ጋራ እደራደራለሁ ካለ የስልጣን ወንበር መቀመጫውን አንድ እግሩን ሰብሮ ነው የሚጥለው”
” አብይ ከወያኔ ጋራ የሚደራደር ከሆነ አንድም የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናቸው ሊቆም አይችልም። ስልጣንህን ለመጠበቅ ለቃልህ መታመን የግድ ነው። ይህንን ማለፍ አይቻልም። “
“መደራደር ከምዕራባዊያን ክስ ነፃ አያወጣህም። ከወያኔ ጋራ ተደራድረህ ስልጣኔን አስጠብቃለሁ ብሎ ማሰብ አይቻልም። ከምዕራባዊያን ጋራ ተስማምህ ከወያኔ ጋራ ተደራድረህ የምትመራው ሀገር የለም። “
” እኛ ደግሞ ጠቅላይ ሚንስተር በእኛ ላይ እንደዚህ አይነት ክህደት የሚፈፅሙ ከሆነ ኢትዮጵያውያን አሳልፈን እንሰጣለን
የ7 ደቂቃ ቪዲዮ ናት የታሰረበት ፕሮግራም አንዱ ይህ ነው