>

ጋዜጠኛ ታምራት ነገራን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ፍቱት!!!

ጋዜጠኛ ታምራት ነገራን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ፍቱት!!!

 

 የ ጋዜጠኛ ታምራት  ነገራ  ‘ወንጀል’  ኢትዮጵያ ሃገሩን ከምሩና ከልቡ መውደዱ ነው። በዚያ ላይ ምርጥ፣ ደፋርና ሃቀኛ ጋዜጠኛ ነው። ስለዚህም ጋዜጠኛ ታምራት ነገራን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ፍቱት!!!

ኢትዮ ሪፈረንስ

 

 

Filed in: Amharic