>

ደብረጽዮን:- ትግራይ የማትደራደርባቸው አምስት (5) ዓበይት ጉዳዮች  (ድጅታል ወያነ)


ዶ/ር ደብረፅዮን እንደገለፁት ፧ ትግራይ የማትደራደርባቸው አምስት (5) ዓበይት ጉዳዮች 
ድጅታል ወያነ 
1. የትግራይ ሰራዊት እንዳለ ይቀጥላል ይጠናከራልም።
2. የትግራይ ዳር ድንበር ሙሉ በሙሉ ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት ይመለሳል።
3. የኤርትራ ሰራዊት ከሁሉም የትግራይ ግዛቶች መውጣት አለበት።
4. የትግራይ ህዝብ የራስን መብት በራስ የመወሰን መብት መረጋገጥ አለበት።
5. በትግራይ ላይ ወንጀል የፈፀሙ በሙሉ ተጠያቂ ይሆናሉ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ።
ሌላው ዶ/ር ደብረፅዮን ያነሱት በትግራይ ለደረሰው ጉዳት ሁሉ ካሳ መከፈል አለበት የሚል ነው።
Digital Woyane- ድጅታል ወያነ
ሙሉ ቃለመጠይቅ – https://youtu.be/i0uJGrjEOpA

https://www.youtube.com/watch?v=i0uJGrjEOpA&feature=youtu.be

Filed in: Amharic