የሴራ ፖለቲካ
አለበል ጫኔ
ታሪካችን ሙሉ ስንደማ ሲያደሙን የኖሩ ጠላቶቻችን የኢትዮጵያ ጠላቶች ለምን እሸነፉን? ይህ ጥያቄ የሁሉም አማራ ጥያቄ ነው በአሁኑ ሰአት፡ ስለሆነም በጥልቀት ልንመረምረው ይገባል።
ጦርነቱ ተጀምሮ ሲገባደድ ትግራይ ላይ እንዴት ወያኔ ከድንጋይ ስር ብቅ ብሎ ያን ሁሉ ሰራዊት ኣፈር ድቤ ኣበላው፡ ብዙ ሰው የትግራይ ህዝብ ስላመጸ ነው ፡ ወያኔ ሃያል ነው ይላል። በተለይ ክርፋታሙ ብርሃኑ ጁላ እና ቆሽሻው አብይ፡ ኣልተሸነፍንም ለህዝቡ ብለን ወጣን ብሎ ይዋሻል። ይህ ሁሉ ውሸት ለምን?። ጦርነቱ ሊቀየር የተደረገው እና፡ ተጋሩ እንድያምጹ፡ በሸር ወያኔ እንዲታጠቅ የተደረገው በሚከተሉት ዋና ዋና ነጥቦች ነው።
1- ከኦሮሞ እና ደቡብ ሰዎች ተመርጠው አማራ መስለው፡ እንዲሁም ተጋሩ ኤርትራዊ መስለው የትግራይ ወንድም ህዝባችን በጸሃይ ጠራራ እየገደሉ ሴት እይደፈሩ ስለጨፈጨፉት ነው። ገዳይ ቡድኖች ኣንድም አማራ የለበትም ፡ ኤርትራውያንም ኣልገደሉም ትግሬ ራሱ ነው የገደለው። ይሀ 100% ትክክል ነው። ከዚህ ጎን ለጎን አበባው ታደሰ ጀግናው ለማጥቆር ስልጣኑ በኦሮም እጅ ብቻ እንዲሆብ የተሸረበ ሴራም ነው ይህ ሊላ ግዜ እመለስበታሎህ።
2-ወያኔ እስከ እፍንጫው ሊታጠቅ ያደረጉት፡ የግዝያዊ አስተዳደር ኮማንደር ጀነራል ዮሃንስ የተባለው ዘራፊ፡ ከውጭ የመሳርያ እና ግዥ ተጠቃሚ የሆነው ብቸኛው ባለ ሃብት ዘራፊው ባጫ ደበሌ፡ በነገራችን ላይ ወያኔ ዘራፊ እንላለን ግን እንደነ ባጫ ደበሌ አይነት በወያኔ ግዜ ይዘረፈ አሁንም የዘረፈ ሰው የለም፡ የሁን ልዩ የሚያደርገው ግን በንጹሃን ደም አየነገደ የጦር መሳርያ ለጠላት ያስረከበው ከሃዲ ስብስብ መሆኑ ነው። በነገራችን ላይ ለምንድነው የወያኔው ጀነራል ድንኩል የሚሉት ጦር መሳርያ ይሸምቱት የኛ ትጥቅ ነው ያለው፡ ማን እንደምያቀብለው ያውዋል። ኦሮሞ ሆዳሞች እንደሚያቀብሉት ስለምያውቅ ነው ፡ አንድ ግዜ ሳይሆን ደጋግመው ኣቀብለውታል። እነሱም ዘርፈውበታል።
ከዚህ በተጨማሪ ዶክተር ሙሉ የሚባል ደንቆሮ መቀሌ ሆኖ ህዝብ ሲጠይቀው በረሃ ውጥታቹ ታገሉ እያለ ወጣቱን ሲሰድብ ነበር፡ ይህ ድንጋይ ራስ ኣስተዳደራዊ እርምጃ እንዳይወሰድ ስራው ሁሉ ወጣቱ ተማሮ በረሃ ወጥቶ እንዲታገል ነበር ያደረገው፡ እና ይሀ ሰው ወያኔ ኣይደለም? አብርሃ ደስታ የሚባል በተመሳሳይ።
አብይ አሕመድ የሚባል እብድም የስልጣን ጥማቱ እስካረካ ድረስ አያወቀም ቢሆን ስልጣኑ እስካልተነካ ዝም ነው፡ ዘረፋ እጁ እንዳለበትም የታወቀ ነው። የዚህ ሰው ፍላጎት አማራን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያጫወቱ፡ በኦሮሞ የበላይነት፡ በውሸት ወያኔን እየሰደቡ በስልጣን ትንደላቆ መኖር ነው። ሆዳም ሆዳሙ እየሰበሰቡ ስልጣን ጥመኛን እየሾሙ ማሾር ነው ስራው።
ዋና ችግሮች የትግራይ ወጣት እንዲበሳጭ ኣድርገው፡ ትንንሽ ግድያዎችን ጄኖሳይድ ብለው ጄኖሳይድ ፈጻሚው አማራ እና ኤርትራ ብለው ወንጅለው፡ ኦሮሞ ንጹህ አስመስለው ፡ የጦር መሳርያው ተመሳጥረው ለነጀነራል ጻድቃን ኣስረክበው አማራን ዳግም መቅበር ነው። በነገራችን ላይ ጀነራል ጽድቃን ጀነራል ብርሃኑ ጁላት ስልጣን ላይ እንዲወጡ ይገዙ መሆናቸው አንርሳ፡ ብርሃኑ ጁላ ኣሁን ፊልድ ማርሻል የተሰጠው የስልጣን ጥመኛ መሆኑ ስለሚታወቅ ነው የንብረት ሃብት ፍላጎት ብዙም ይውለዉም አላማው ስልጣን ነው በአብይ አሕነድ ሳምባ ነው የሚተነፍሰው።
ይህንን ሴራ ኣውቆ አማራ ካልሰራ ለዘለአለም ተበትኖ የሚኖር ህዝብ መሆኑ መታወቅ ይኖርበታል።