ጎበዝ ጎንደር ላይ የተሰራው ድራማ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው…?!?
ታደለ ጥበቡ
በደባርቅ ከተማ አስተዳደር የቀበሌ 01 የአንድ ማዕከል አስተባባሪ ሙሃመድ ኡስማን የተባለ የግጭቱ ዋና ቀስቃሽ በቁጥጥር ስር ውሏል። ምን ይሄ ብቻ ደባርቅ ላይ እነዚህ አሸባሪዎች በከፈቱት ተኩስ በህልውና ዘመቻው የ4ኛ ሻለቃ ቲም መሪ ብሬን ተኳሽ የነበረ አንድ የመከላከያ አባል ገድለዋል። ግድያውን የፈፀሙት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ፓትሮል ላይ ሆነው ሕግ ሲያስከብሩ መስጊድ ውስጥ ሆነው በተኮሱት ጥይት ነው።
-ሌላው ትናንት በጎንደር ከተማ በፀጥታ ኃይሎች ላይ የተኩስ እሩምታ ከከፈቱት መካከል ከ15 በላይ የሚሆኑት ሙስሊሞች ናቸው። ተኩሱን የከፈቱት በአንድ ህንፃ ላይ ተሰባስበው በቡድን መሳሪያ ነው። በዚህ የተኩስ ልውውጥ 2 የመከላከያ አባላት ሞተዋል። ከተያዙት መካከል ከሌላ ክልል የመጡ ይገኙበታል።
-በነገራችን ላይ በጎንደር የሞቱት ሰዎች 11 ብቻ ናቸው። 20 ያደረሱት አክራሪ ፅንፈኞች ናቸው። ከአሥራ አንዱም አራቱ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ናቸው። ሰባቱ የእስልምና ተከታይ ናቸው።
ነገርየው ‘ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሀል’ (A whip makes a jittery cry after flogging) እንደሚባለው ራሳቸው ድርጊቱን ፈፅመው በጭሆት ብዛት እውነቱን መደበቅ የሄዱበት እርቀት ይገርማል።
እስካሁን ጎንደር ላይ ስላለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ነው እየሰማን ያለው። በስልጤው አሸባሪ ሙጂብ አሚኖ ቆስቆሻነት በተቃጠሉት 3 ቤተክርስቲያኖች ዙሪያ መንግስት አስቸኳይ ማብራሪያ እንዲሰጥ እንፈልጋለን። ጎንደር ላይ እንደሆነው ሁሉ በአጥፊዎች ላይ የሚወሰደውን መረጃ በዝርዝር ማሳወቅ የመንግስት ግዴታ ነው። ሁሉም ይሄን ጉዳይ በንቃት ይከታተል።