>

"ወረራ ማለት እኮ ይህው ነው...!!!" (ጌጥዬ ያለው ፣ ወግ ደረስ ጤናው)

“ወረራ ማለት እኮ ይህው ነው…!!!”

ጌጥዬ ያለው ፣ ወግ ደረስ ጤናው


*… ኦነግ ሀምሳ አመት ሲናፍቀው የኖረው በአራት አመት ተከናውኗል

” ወረራ ማለት እኮ ይህው ነው አ.አ ላይ ያልነበረ ባንዲራ አምጥተህ ስትሰቅል፤

 አ.አ ላይ ያልነበረ መዝሙር አምጥተህ ስታዘምር

አ.አ ላይ ያልነበረ ቁቤ አምጥተህ በግድ ተማሩ ስትል ፤ የተማሪዎች ደብተር ላይ ፊንፊኔ ብለህ ስትጽፍ ወረራ ከዚህ በላይ ምን መገለጫ አለው???

*… የህወሀት ፖለቲካ የተቀመጠው ቤተመንግስት ነው

https://m.youtube.com/watch?v=HhOk1g_UyYs&feature=youtu.be

Filed in: Amharic