>

ሁሉም ተከፍቷል "በቃ " ለማለት ቀጠሮ ተይዟል! (ስንታየሁ ቸኮል)

ሁሉም ተከፍቷል “በቃ ” ለማለት ቀጠሮ ተይዟል!

ስንታየሁ ቸኮል


የጀነራል ተፈራ ማሞ መታገት ሠራዊቱ ከማዘን በዘለለ ስሜቱ ተነክቷል  በፋኖ መዋከብና አፈና የአማራ ሕዝብ ከጫፍ እስከ ጫፍ ሁሉም ተቆጥቷል። ተረኛውን ስርዓት” በቃ”  ለማለት ለእሁድ ቀጠሮ መፈክር አዘጋጅቷል። ገበሬዉ በማዳበሪያ ከተሜው በኑሮ ውድነት የሰላም እጦት ችግር ላይ ወድቋል።

 አማራን በማሳደድ አንገት አስደፍቶ ሀገር ማፍረስ የኦህዴድ ብልጽግና የቅዥት ህልም በሕዝባዊ  እንቢተኝነት ለማስቆም ጎዳናው ቀርቧል!  የአደባባይ አብዮት በአማራ ክልል ከፊታችን ቆሟል ከገጠር እስከ ከተማ ለእሁድ ቀጠሮ  ይዟል።  እንደ መረጃ ምንጮ

Filed in: Amharic