>

ጠበቃ ዐዲሱ ጌታነህ ከእስር ተፈቷል...!!

ጠበቃ ዐዲሱ ጌታነህ ከእስር ተፈቷል…!!!

ብርቱው ተሟጋች ጠበቃ ዐዲሱ ጌታነህም በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከጠባቡ እስር ቤት ወጥቷል፤ ቢጫዋ ፌስታልም አብራ ተፈታለች።

 እንኳን ለቤትህ አበቃህ!

Filed in: Amharic