>

የኢትዮጵያ ወይንስ የኦሮምያ ንግድ ባንክ? የኦሮምያ ወይንስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ?... (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

የኢትዮጵያ ወይንስ የኦሮምያ ንግድ ባንክ? የኦሮምያ ወይንስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ?…

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

 

ሁለት ደብዳቤዎችን በአንድ ጊዜ መላክ እፈልጋለሁ፡፡ አንደኛው በርዕሴ የተጠቀሰው ሲሆን ሁለተኛው “ሊቀ ሣጥናኤል በቤተ መንግሥት” የሚል ነው፡፡ አጠር አጠር አድርጌ ለማቅረብ እሞክራለሁ፡፡

ይድረስ ለ“ኢትዮጵያ” ንግድ ባንክ!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፖለቲካ ሊገናኝ የማይገባው፣ ከዘረኝነትም ሊቆራኝ የማይጠበቅበት የሀገር የወል ሀብት መሆኑ ይታወቃል፡፡ በወያኔ ዘመን እንኳን ይህ ሀገራዊ ይዘቱና አገልግሎቱ እምብዝም ሳይነካ ሊቀ ሣጥናኤል ጠቅልሎ ቤተ መንግሥታችንን እስከተቆጣጠረበት እስከ 2010ዓ.ም ድረስ ቆይቷል፡፡ ባንክ ሙያተኞችን እንጂ ዘረኛና ጎጠኛ የአእምሮ ድኩማንን አይፈልግም፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በነገድና በጎሣ ሊቀፈደድ የማይገባው ቢቻል እንዲያውም ዓለም አቀፍ ይዘት እንዲኖረው ቢደረግ የማይበዛበት ትልቅ ተቋም ነው፡፡ ኢትዮጵያም ሆነች ንብረቷ የ86 ነገዶች የጋራ ሀገርና ንብረት እንጂ የኦሮሞ ወይንም የሌላ ነገድ ብቸኛ አንጡራ ሀብት አይደለችም፡፡ ይህ ዓይነቱ የተሳሳት ሃሳብ ከወያኔ ጀምሮ አሁንም ድረስ በባሰ ሁኔታ የቀጠለ፣ ነገና ከነገ ወዲያ ግን በታሪክ አሳፋሪ የሆነና በዚህ ድራማ ውስጥ የገቡ ሁሉ አንገታቸውን የሚደፉበት ትውልድን አሸማቃቂ ድርጊት ነው፡፡ በአእምሮ ሳይሆን በተለጣጭ ላስቲክ ሆድ የሚነዱ ዜጎች ነገ መግቢያ ቀዳዳ ሲጠፋቸው መፈጠራቸውን እንደሚራገሙ ማወቅ አለባቸው፡፡ ከቻሉ  ዛሬና አሁን ብዙም ሳይረፍድባቸው ከስህተታቸው ይመለሱ፡፡ ካለፈ ታሪክም ይማሩ፡፡ ማንም እንደገነነ አይቆይምና፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በአሁኑ ወቅት ምንም ዕውቀትና ችሎታ ሳይኖራቸው በኦሮሙማ መልማይነት ከየገጠሩ የሚሰባሰቡ ያልሰለጠኑና ከኅብረተሰቡ ጋርም በቋንቋም ሆነ በማኅበራዊ ተግባቦት ድሃ የሆኑ ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ሙሉ በሙሉ ሊባል ጥቂት በሚቀረው ደረጃ ተቆጣጥረውታል፡፡ በመሠረቱና እንደእውነቱም ከሆነ የባንክ አገልግሎት የገንዘብና ገንዘብ ነክ ዕውቀትን እንጂ ነገዳዊ ማንነትን አይሻም፡፡ የባንክ ሥራ ሙያዊ ብቃትን እንጂ በአንድ ቋንቋ ተናጋሪነት የሚሰባሰቡ ማይማን ሰገጤዎችን አይፈልግም፡፡ ከሞራልም ከሃይማኖታዊና ባህላዊ ዕሤትም ያፈነገጡ ቁጡ ኦሮሞዎች የወረሩት የገንዘብ ተቋም ኪሣራ እንጂ ትርፍ እንደማይጠበቅበት ደግሞ ሊታወቅ ይገባል፡፡ ዘረኝነት የተጣባው እልህ የትም አያደርስም፡፡

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚታየው እውነት ይሄው ነው፡፡

ከዚህ በተያያዘ አንድ ሰሞነኛ መረጃ ልንገራችሁ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው ሰሞን የውስጥ ዕድገት ማስታወቂያ ያወጣል፡፡ ሠራተኞችም ማስታወቂያውን አንብበው ይመዘገባሉ፡፡ ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ግን አዲስ መመርያ ይወጣና የተመዘገቡት ሁሉ ብሔራቸውን እንዲሞሉ ይነገራቸዋል፡፡ የዚህ መመርያ ዓላማ በጣም ግልጽ ነው፡፡ እንዲህ ያለ መመርያ ደግሞ በየትም ሀገር አይወጣም፤ ቢወጣ ደግሞ ዓላማው ልክ እንደኛው ሀገር ነው፡፡ ሠራተኞችን በትምህርት ደረጃቸውና በሥራ ልምዳቸው አወዳድሮ እንደማሳደግ ብሔር የተጠየቀበት ምክንያት ለሌላ ሣይሆን ኦሮሞ ኦሮሞውን መርጠው ለማሳደግ ነው፡፡ ይህን አሠራር ደግሞ በሁሉም የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ፈጥጦ እያየነው ነው፡፡ ከቀበሌ እስከወረዳና ከፍተኛ፣ ከከፍተኛ እስከሚኒስቴር መ/ቤቶችና መከላከያ አዛዥ ናዛዦቹ ሁሉም ኦሮሞ ናቸው፡፡ ወያኔን አስከንድተው እነሱ በአሁኑ ወቅት የእግዚአብሔርንም ቦታ ለመቆጣጠር ሳይከጅሉ አልቀሩም፡፡ እኛም በዚህ ከእንስሳም በወረደ ድርጊታቸው ፈዘንና ደንግዘን ፍርዱንም ለላይኛው ሰጥተን ተቀምጠናል፡፡ ከወያኔ የበለጠ ይሉኝታና ሀፍረት የሌለው የለም ስል እንደነበር አስታውሳለሁና የወያኔ ጌታ ሚስተር ሉሲፈር ይቅር ይበለኝ፤ እነሱን ዕጥፍ ድርብ የሚያስከነዱ ደናቁርት ኦሮሙማዎች ሀገሪቱን እንደመዥገርና እንደተምች ተጣብቀው እየቦጠቦጡ ናቸው፡፡ ሁሉም አክራሪ ኦሮሞ በ“አካም ነጉማ፣ በፈያዳ ፈዩማ” እየተሰባሰበ ኢትዮጵያን ከዳር እዳር እየዋጣት ነው – ሌላው አዘጥዛጭና አሽቃባጭም አላቸው – ሊያውም ከፕሮፌሰር እስከ ዲፕሎማ፤ ከትምህርት ሚኒስቴር እስከእርሻ ሚኒስቴር፤ ከቤተ መንግሥት እስከ ፓትርያርክ ጽ/ቤት፡፡ የሚገርመው ለመሰልቀጥ ዕቅድና ፕሮግራም የተያዘላቸው “”ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች”ም ሁሉ ተስማምተው በየተራ ለመበላት ወረፋ ይዘዋል፤ ከዚያም ባለፈ እርስ በርስ እየተጨፋጨፉ የኦሮሙማን ድካም በእጅጉ እየቀነሱለት ነው፡፡ ወይ ኢትዮጵያ! እንዲህ ያለ አዘቅት ውስጥ ትግባ? ፋኖዎች ቶሎ ቶሎ በሉ እንጂ፡፡ የምን ማፈር መተፋፈር ነው፡፡ ትግሉን እዚያው ጀምሩና ብዙ ሰው ወደሚጠብቃችሁ ወደ መሀል ሸዋ ብቅ በሉ፤ በቅድሚያ ግን ሆዳምና ተላላኪ አማራን ከሥሩ የሚያጸዳ ልዩ ኃይል ይቋቋም፡፡ ….

በኦሮሞ ብቻ ከተወረሩ መሥሪያ ቤቶች አንደኛው የኦሮምያ ማነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው፡፡ በዚህ ተቋም ከዘበኛ እስከ ሥራ አስኪያጅ ኦሮሞ ነው፡፡ ሁሉም ሠራተኛ ኦሮሞ መሆኑ ብቻውንና በራሱ ለኔ ችግር አይደለም፡፡ ሁሉን የሥራ ቦታ ኦሮሞ ቢይዘው ደንታየ አይደለም፡፡ ችግሩ ዓላማውና የሥራ ችሎታ ሳይኖር በዘረኝነት ትብታብ ተጠልፎ ሀገርን ለማውደም የሚሠራው ግፍና በደል ነው፡፡ እንጂ ለምሣሌ ሥራውን ችለውት፣ ቅንና ጨዋ ሆነው በትህትና ማስተናገዱን ቢያውቁበት እኔ ግድ የለኝም፡፡

ሰሞኑን ሆነ ብዬ በተወሰኑ ሆስፒታሎች ዞርኩ፡፡ ተገረምኩ፤ አዘንኩም፡፡ የኢትዮጵያ ትንሣኤም በእግረ መንገድ ቁልጭ ብሎ ታየኝ፡፡ የጅብ ችኩል ቀንድ የመንከሱ ምሥጢርም ተከሰተልኝ፡፡ ኦሮሙማዎች ይደንቃሉ፡፡ ጠንጋራም ሆነ ወልጋዳ ለአንድ ዓላማ ከልብ ከሠሩ አይቀር እንደኦሮሙማዎች ነው፡፡ ከዚህ ብዙ መማር አለብን፡፡ በተለይ የኢትዮጵያ ነጻነት ተዋጊዎች ከነዚህ ጅሎች ትምህርት ቅሰሙ፤ ግን ጽናታቸውን ብቻ እንጂ ጭካኔያቸንና ጅብነታቸውን አይሁን፡፡ መጨከን ሲያስፈልግ መጨከንም ለድል ያበቃልና ጨክኑ፡፡

ወያኔ ብልጥ ነበረች፡፡ በይሉኝታቢስነትና በሀፍረተቢስነት በዓለም አንደኛ እንደሆነች ቅንጣት ሳላፍር እናገርላት የነበረችው ወያኔ አሁን ዞሬ ንግግሬን ሳጤነው ትልቅ ስህተት እንደነበር ተረዳሁ – ማንን ይቅርታ እንደምጠይቅ አላውቅም እንጂ በድጋሚ ትልቅ ይቅርታ፡፡ በሀፍረት የለሽነትና በይሉኝታቢስነት ኦሮሙማዎችን የሚስተካከል እንደሌለ ዛሬ ላይ ሆኜ በሚገባ ተገንዝቤያለሁ፡፡ ወያኔ ከአሥር ነገሮች አንድ ወይ ሁለቱን ምናልባትም ሦስቱን ለሌላ ጎሣና ነገድ ለይስሙላም ቢሆን ታካፍል ነበር፡፡ የአሁኖቹ ግን ድብን ያሉ ገገማዎች ናቸው፡፡ ከ100 ነገሮች ውስጥ አንድ መቶ አንዱን ለነሱ ይወስዱታል፡፡ ሌላው አጨብጭቦ ሲቀር እነሱ ይምነሸነሹበታል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ወያኔ ስትጠግብ በሚተርፋት ገንዘብ አንዳንድ ሀገራዊም ይሁን ግለሰባዊ ቁም ነገር ትሠራ ነበር፡፡ እነዚህ ገሪባዎች ግን ዕውቀትና ፍላጎት፣ ትምህርትና ልምድ፣ ጥበብና ችሎታም ስለሌላቸው ዳንኪራ ሲረግጡና ካገኟት ሴት ጋር አንሶላ ሲጋፈፉ አድረው ቀኑን ሲያፋሽጉ ይውላሉ እንጂ በቁም ነገር ቦታ አታገኟቸውም፡፡ ትልቅ አለመታደል ነው፡፡ ስሙን አስተካክለው የማይጠሩትን መኪና ይገዙና ከየግድግዳና ፖሉ እያጋጩ በሀገር ሀብት ይጫወታሉ፡፡ አምናና ታቻምና መኪና አጣቢና ተላላኪ ሆኖ የምታውቀው ኦሮሞ ዛሬ ባመቱና በሦስት ወሩ መሬት እየቸበቸበና ከፍተኛ ጉቦ እየተቀበለ ሚሊየኔር ነው፤ ወይ ኦነግና ኦህዲዶች!! ዕድሜያቸው አጭር ነው የምንለው ለዚህ ነው፡፡ እነዚያ ብልጦች ስለነበሩ 27 ዓመታትን እንደምንም ቆዩ፡፡ እነዚህ ግን የለየላቸው ደናቁርት ስለሆኑ አምስት ዓመት መድፈናቸውንም እጠራጠራለሁ፡፡ አያያዛቸው ያስታውቃልና ዕድሜያቸው የወራት እንጂ የዓመታት አይደለም፡፡ ቱ! ምን አለ እንትና በለኝ ጥቂት ሣምንታት ቢቀራቸው ነው፡፡ እንደጉድ እኮ ነው የወበሩት!!

ሊቀ ሣጥናኤል በቤተ መንግሥት

ሰሚ ኖረም አልኖረም ሊቀ ሣጥናኤል አቢይ አህመድ የተሠራው ከውሸት መሆኑን ደጋግመን ጽፈናል፤ ተናግረናል፡፡ በሰሞኑ የፓርላማ ስብሰባ ደግሞ ይህንኑ በሚገባ አረጋግጦልናል፡፡ እኔ እዚያ ፓርላማ ተብዬ ውስጥ እንደአንድ አባል ተቀምጬ ብሆን ኖሮ እንደወጣሁ ወደሚቀርበኝ ዛፍ ሄጄ እንጠለጠል ነበር፡፡ በዚያ ዓይነት ሰው መመራት እጅግ እጅግ አሳፋሪና ስብዕናን የሚነካ ነው፡፡ የውሸቱ ለከት ማጣት ሰው ለሆነ ሰው ክፉኛ ያስደነግጣል፡፡ ለሌሎች የማይታይን ዕድገትና ብልጽግና ሲናገር “ለእናንተ አይደለም ለኔ ነው የሚታየው” በማለት እርሱ የተለዬ የማየት ችሎታ እንዳለው በተካነበት ሥራየ-ቤታዊ የሽሙጥ አነጋገር ሲገልጽ ዞምቤ ሮቦቶቹ ከማጨብጨብ ባለፈ አልገረማቸውም፤ አልደነቃቸውም፡፡ ምክንያቱም እነዚህ የንክር ቤት አባላት በመጽሐፉ “ዐይን አላቸው አያዩም፤ አፍንጫ አላቸው አያሸቱበትም፤ አፍም አላቸው አይናገሩበትም” ተብሎ እንደተነገራለቸው የጣዖት አማልክት ናቸውና ከድጋፍ ጭብጨባ ባለፈ ምንም ነገር አያውቁም፡፡ ሲናገሩ እንደምንሰማቸው የተጻፈላቸውን እንኳን ለማንበብ የሚንተባተቡና የሚቸገሩ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ በነዚህ ሲወከል ይታያችሁ፡፡ ደግነቱ እኛን ከቁም ነገር ቆጥሮ የሚያይ የለም እንጂ ቀሪው ዓለም በነዚህ ተወካዮቻችን ጥርሱን በዘነዘና ተወቅሮ በሣቀብን ነበር፡፡ ከቃላት ጦርነት ባለፈ አሽትሬ እየተወራወሩ የሚጨቃጨቁና የሚከራከሩ የፓርላማ አባላት ባሉባት ዓለማችን እነዚህን ጉዶች ማየትና በነዚህም እንደምንወከል ሲነገር መስማት በአቢይ አገላለጽ ያስደነግጣል፡፡ አቢይ ለኢትዮጵያና ሕዝቧ ያለውን ንቀት በነዚህ ሰዎች – ሰዎች ማለት ከተቻለ – አዎ፣ በነዚህ ሰዎች መረዳት ይቻላል፡፡ በዐይን ጥቅሻ ብቻ ለርሱ ታዛዥ የሆኑ ወጣት ሴቶችንና ከደብተር ያልተላቀቁ ታዳጊ ወጣት ወንዶች ፓርላማ ተብዬው የሕዝብ አዳራሽ ውስጥ እያከማቸ ሀገሪቱን ይጫወትባታል፡፡ ተጽፎ የተሰጠውን ማንበብ የማይችል ሰው እንዴት አንድ መቶ ሽህ ሕዝብ እንደወከለ ይነገራል? ሰው ጠፍቶ ደግሞ እንዳይመስላችሁ፡፡ የሚፈለገው ማይምና ከዕውቀትና ከችሎታ የጸዳ በመሆኑ ነው፡፡ ከ500 በላይ የሚቆጠር በግ በአንድ አዳራሽ ሰብስቦ ይሄ አቢይ የሚባል ሊቀ ሣጥናኤል እንጨት እንጨት የሚል የቁጭ በሉ ድራማ ይተውንብናል፡፡ ለነገሩ በራሱ ላይ  ነው ትያትሩን የሚጫወተው፡፡ ሒሣቡን የሚወራርደው ራሱ ነውና፡፡ የዚህን ሰውዬ መጨረሻ ሂትለርና ሣዳም ሁሴን ይቀኑበታል፡፡ 

በነገራችን ላይ የአቢይን ተፈጥሯዊ ጠባይ የሚገልጡ ሁለት አጫጭር ታሪኮችን ልናገር፡፡ ባትስቁም ፈገግ በሉ፡፡

አንዱ ዐይኖቹን ታሞ ከቅምብቢት ወደ አዲስ አበባ ዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል ይመጣል፡፡ ዱሮ ነው ታዲያ፡፡ የህክምና ዶክተሩ የልጁን ዐይኖች ሲመረምር ወጥተው መታጠብና መጽዳት እንደሚኖርባቸው ይረዳል፡፡ ወዲያውኑም ውልቅ ያደርጋቸውና አጣጥቦ መልሶ ሊከታቸው ሲል ጓደኛው ለሻይ ይጠራዋል፡፡ ከሻይ ሲመለስ ግን የልጁን ዐይኖች ካስቀመጠበት ያጣቸዋል፡፡ ያኔ ዘወር ሲል አንድ የሆስፒታሉን ድመት ይመለከታል፤ ያም ድመት ኖሯል እነዚያን ዐይኖች ቀርጥፎ የበላቸው፡፡ ይሄኔ ዶክተሩ ምኑ ሞኝ ያንን ድመት ይይዝና ዐይኖቹን በህክምና ዘዴ ጎልጉሎ አውጥቶ በጠፉት ምትክ በታማሚው የዐይኖች ጉድጓድ ይሰካቸዋል፡፡ ከዚያም ከ15 ቀናት በኋላ ለቼካፕ እንዲመለስ ነግሮ ልጁን ወደቅምብቢቱ ይሸኘዋል፡፡

ዐይኖቹን ታክሞ አገር ቤት የሄደው ልጅ ዘመድ አዝማድና ጎረቤት ተሰብስቦ ጠበቀው፡፡ በልጃቸው መምጣት የተደሰቱት የአካባቢው ማኅረሰብ አባላት ልጁን ጥያቄ በጥያቄ ወጠሩት፡፡ “እንዴት ነው በደምብ ይታይሃል?” “አዎ፣ በደምብ ይታየኛል”፤ “አሁን በዙሪያ ምን ይታይሃል?” “አሁን በዙሪያየ ብዙ ዐይጥ ይታየኛል፡፡” ልጁ ልክ ነው – “ዶሮ ብታልም ጥሬዋን” እኮ ነው ነገሩ፡፡ የማያውቁት አገርስ ይናፍቃል?

እውነት ነው፣ የድመት ዐይን ከዐይጥ ሌላ አይታየውም፡፡ የአቢይም አንደበት ከውሸትና ከእብለት ሌላ ሊናገር ፈጽሞውን አይችልም፡፡ ችግሩ ያለው ከርሱ ሳይሆን ከኛው ከሀገሪቷ ሕዝብ ነው፡፡ ይህን የመሰለ እንኳንስ ሀገር ለመምራት ራሱንም መምራት የሚያስቸግር ዕብድና ወፈፌ ዜጋ ቁንጮ ላይ ማስቀመጥ ወይም እንዲቀመጥ መፍቀድ ነው ትልቁ ችግር፡፡ ኢዲያሚን ዳዳም፣ አፄ ቦካሣም እንደኛው ልጅ ዕብድ ነበሩ፡፡

ሁለተኛዋ ትንሽ ታስከፋለችና ብተዋት ደስ ባለኝ፡፡ ግን አልተዋትም፡፡ አንዱ ዲያቆን ሚስት ሊያገባ ነው፡፡ ግን ልጃገረድ እገስሳለሁ ብሎ በራሱ አይተማመንም ነበር፡፡ በራስ ላይ እምነት ሲጠፋ ደግሞ አእምሮ አስቀድሞ ተቀይዷልና ችግር መፈጠሩ አይቀርም፤ በራስ መተማመን ጥሩ ነው፡፡ አለመተማን ግን ብዙ ጣጣ አለው፡፡ ይህም ልጅ ታዲያ ሠርጉ ደርሶ የሙሽራ ወጉን በማድረግ የደም ሸማው ሲጠበቅ እርሱ ግን ስላቃተው በፊቱን አዘጋጅቶት በነበረ ከእንጨት የተሠራ አርቲፊሻል የወንድ ብልት ልጅቷን አበላሻት፡፡ ያንን የልጁን ነውረኛ ድርጊት የተረዳችው ሙሽራ በደረቅ ሌሊት ከጫጉላ ቤቱ አምልጣ ጠፋች፡፡ እውነተኛ ታሪክ ነው – የፈጠራ አይደለም፡፡ አያድርስ በሉ፡፡ አንድ ማኅበረሰብ በብዙ አፈንጋጮች የተሞላ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ 

ሊቀ ሣጥናኤል አቢይ አህመድም ሀገራችንን ልክ እንደዚያ በራሱ የማይተማመን ሙሽራ እያደረጋት ነው፡፡ አቢይ ከልጁ የሚለየው የሰይጣናዊ ተልእኮው ክብደት ነው፡፡ ማን ምን እንዳዞረብን ደግሞ አላውቅም፡፡

አሁን ሁሉም ሰው ስለዚህ የመርገምት ፍሬ ብዙ ነገር ያውቃል፡፡ ሀገር ለማፍረስ መምጣቱን እናውቃለን፤ ከኛ መራብና መጠማት ይልቅ ለወንበሩ እንደሚሳሳ እናውቃለን፡፡ ከኛ መፋጀት ይልቅ የርሱ ዝናና ክብር እንደሚበልጥበትና ለዚያም ተግቶ እንደሚሠራ እንገነዘባለን፡፡ እርሱ እያለ ኢትዮጵያ ለይቶላት ከዓለም ካርታ እንደምትፋቅ እናውቃለን፡፡ ችግሮቻችንን ብቻም ሳይሆን መፍትሔዎቻቸውንም እናውቃለን፡፡ ግን እንዴት እንተግብረው ነው ትልቁ ጥያቄ፡፡ አሁን ነው የዐይጦችን ጉባኤ ማስታወስ፡፡

አንድ ድመት ዐይጦችን እየበላ አስቸገረ፡፡ ዐይጦች ጉባኤ ጠሩና ስለመፍትሔው የጦፈ ውይይት ያዙ፡፡ ብዙ የመፍትሔ ሃሳቦች ላይም ተወያዩ፡፡ አንደኛው የመፍትሔ ሃሳብ ብቻ አሸነፈና የሁሉንም ቀልብና ድጋፍ አገኘ፡፡ እርሱም “በድመቱ አንገት ላይ ቃጭል እናድርግና ሲመጣ ሰምተን እንሽሽ” የሚለው ነው፡፡ ስብሰባው በጭብጨባ ሊበተን ሲል ግን አንድ ብልኅ ሽማግሌ ዐይጥ “ሃሳቡ ጥሩ ነው፡፡ ግን ቃጭሉን ወደ ድመቱ አንገት ወስዶ የሚያስረው ማን ነው?” የሚል ጥያቄ ደቀነባቸውና የጉባኤውን ልፋት ሁሉ መና አስቀረው፡፡

ይህ የአጋንንት ውላጅ፣ ይህ አስተዳደግ የበደለው ክፉና በሰዎች ስቃይ የሚደሰት ሀዘን አምላኪ፣ ይህ አማራንና ኦሮሞን እያፋጀ ያለ የሣጥናኤል የበኩር ልጅ፣ ይህ በክፋት ሥራ መላ ሰውነቱ የተበከለ የሰንበት ጽንስ እንዴት ከአራት ኪሎ ይውጣ ነው ጥያቄው፡፡ ይወጣል አይቀርም፡፡ እስኪወጣ ግን ጣጣው ብዙ ነው፡፡ 

…. ያቺ ጥቁር ክላሽ ግን አስቂኝ ናት፡፡ የመጣችው ከጦርነቱ በኋላ፡፡ ፋኖ የቆሰሉ አማሮችንና ኦሮሞዎችን እንዲሁም ወላይታዎችን የገደለውና ጥቁሪቷን ክላሽ ከቁስለኞች ማርኮ የታጠቀው ደግሞ ከጦርነቱ በፊት፡፡ ምን ዓይነት ውሸት ነው? ይሄ ሰውዬ የመዋሸት አማካሪም የለውም እንዴ? ደግሞስ ሰውን ከእስር ሲፈታ ደንግጦ፣ ሰውን ሲገድል ደንግጦ፣ ሰውን ሲያስር ደንግጦ፣ ሲሰድቡት ደንግጦ … እንዴት ይዘልቀዋል? ከኢዜማም ከቁዘማም ይህን ሰውዬ የከበባችሁ ሰዎች እባካችሁን አለቃችሁ እንዲህ ዓይነት ቅሌት ውስጥ እንዳይገባባችሁ የሚናገረው ውሸት ከቦታ ከጊዜና ከሁኔታ ጋር በመጠኑም ቢሆን እንዲመጣጠን እርዱት፡፡ ውሸት እኮ ልክና መጠን አለው፤ በትክክለኛው መንገድ ቢዋሽ ለሰሚም ግራ አይሆንም፡፡ መጥኔ ለሚስቶቹ ማለቴ ለሚስቱ፡፡ የቱቦ እንጂ የሰውነት ባሕርይ የሌለው የመጀመሪያው ፍጡር ይህ ሰውዬ ይመስለኛል፡፡ ወደፊት ሰዎች ስለውሸታም ሰው ሲናገሩ “እንደ እንደአቢይ ይቀረደዳል” ማለታቸው አይቀርም፡፡

ከርሱ አንደበት እንደተሰማው ከኢትዮጵያ መሪዎች እንደሱ የተሰደበ የለም፡፡ እኔም እላለሁ ከኢትዮጵያ መሪዎች እንደሱ ኢትዮጵያን መቀመቅ የከተተ የለም፤ ወደፊትም አይኖርም፡፡ እናም ስድቡ መለማመጃ እንጂ ገና ብዙ ነገር ይጠብቀዋል፡፡ በእልህ ሥጋውን በልተው የማይረኩ እጅግ የተናደዱና የተከፉ ወጣቶች እንደሮማንያው ቻውቼስኮ ከሄሊኮፕተር አውርደው የመጨረሻውን ዋጋ ይከፍሉታል፡፡ ጠብቁ፤ እንጠብቅ፡፡

Filed in: Amharic