“ዘር ማፅዳት ዘር ማፅዳት ነው!!! ሌላ ስም የለውም፣ አማሮች በማንነታቸው ምክንያት በወለጋ ተገድለዋል…!!!”
– Sheila jokson የአሜሪካ ሴናተር
*…. ሻማ ስታበሩ መግልፅ የምፈሌገው ነገር አለ፣ በልባችሁም ውስጥ የእውነት እሳት እንዲኖር ነው። ህይወት ማትረፍ አለብን። ፅንፈኞችን ሰው ከመግደል ልናስቆማቸው ይገባል…!!!
በትክክለኛ መንገድ ለመሄድ ጉዳዩን በትክክል እንወቀው። የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ግድያ ነው። ዘር ማፅዳት ዘር ማፅዳት ነው። ይሄን ስም መቀየር አይቻልም። በማንነታቸው ምክንያት አማሮች ተገድለዋል።
ስለዚህ ዛሬ ማታ ሻማ ስታበሩ መግልፅ የምፈሌገው ነገር አለ፣ በልባችሁም ውስጥ የእውነት እሳት እንዲኖር ነው። ህይወት ማትረፍ አለብን። ፅንፈኞችን ሰው ከመግደል ልናስቆማቸው ይገባል። የኢትዮጵያ መንግስት አማሮችን ከፅንፈኞች ጥቃት ሊጠብቃቸው ይገባል።
ማንም ሀገር ይሄንን የዘር ጥቃት አዛብተው እንዲረዱት አንፈቅድም። የአሜሪካ የፓርላማ አባል ይሄንን እንዲገነዘቡ፣ የአሜሪካ መንግስትም በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጫና እንዲያሳድር እሰራለሁ።
የአሜሪካ ፓርላማ አባል Sheila jokson – በአሜሪካ በተደረገ የተቃውሞ ሰልፍ ተገኝተው የተናገሩት