>

"…እረ በልኩ ያዙት? በግድ አይሆንም…!!! (ዘመድኩን በቀለ)

“…እረ በልኩ ያዙት? በግድ አይሆንም…!!!

ዘመድኩን በቀለ

አዲስ አበባ፤ አቃቂ በአንድ ት/ቤት ውስጥ የገዳን  ጨርቅ ለመስቀል የተደረገው ሙከራ በተማሪዎች ተቃውሞ ከሽፋል…!!!

“…ይሄም የድንጋይ ውርወራ ጦርነት ትናንት አርብ በአቃቂ ቃሊቲ ትምህርት ቤት ውስጥ በህጻናቱ ተማሪዎች እና በጎልማሶቹ የኦሮሞ መምህራን መካከል የተካሄደ ጦርነት ነው።

“…የጦርነቱ ምክንያት ጎልማሶቹ የኦሮሞ መምህራን በግድ የኦሮሚያን ባንዲራ እንሰቅላለን፣ ተማሪዎችም የኦሮሞን መዝሙር ትዘምራላችሁ ነው የሚሉት።

• ህፃናቱ ተማሪዎች ደግሞ “…እኛ አዲስ አበቤ ነን። የኦሮሞን መዝሙር የመዘመር ግዴታ የለብንም። የምንሰቅለው ሰንደቅ ዓላመማም፣ የምንዘምረውም መዝሙር የኢትዮጵያን ብቻ ነው ነው የሚሉት።

“…የኦሮሞ መምህራኑ ደግሞ “አይቻልም የምን ኢትዮጵያ ነው? የኦሮሞ መዝሙር ዘምሩ፣ የኦሮሞ ባንዲራ ስቀሉ። እምቢ ካላችሁ ያው ትታ…ላችሁ። ነው የሚሉት።

“…ማነው ትክክል…? በግድ ኦሮሞ ሁኑ ማለት ግን ደስ አይልም። በግድ።

“…በአዲስ አበባ ከተማ በአቃቂ ቃሊቲ ትምህርት ቤት ውስጥ የተከሰተ ነው። የዘንድሮ የትምህርት ዘመን መገባደድን ተከትሎ የተማሪዎችን ቁጥር መቀነስ ያየው ኦህዴድኦነግ በትምህርት ቤቱ ውስጥ በግድ በጉልበት ከሃገሪቷ ሕግ ውጪ የኦሮሞን ባንዲራ በትምህርት ቤቶች ውስጥ ካላውለበለብኩ የሚለው አካል ከህጻናት ተማሪዎች ጭምር ተቃውሞ ገጥሞታል።

“…ተማሪዎች ሁላችንም ብሔር አለን። አዲስ አበባ የሁሉም ብሔር ብሔረሰብ ከተማ ናት። አንድ ከሚያደርገን ከኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ በቀር ሌላ የብሔር ሰንደቅ ዓላማ በግድ የሚሰቀልና የሚውለበለብ ከሆነ የሁሉም ብሔሮች ባንዲራ መውለብለብ አለበት እንጂ የአንድ ብሔር ባንዲራ ብቻ አናውለበልም በማለት ተማሪዎቹ ተቃውመዋል። ይሄ ያልተዋጠለትና መጨፍለቅ፣ በግድ መዋጥ፣ መጠቅለል ፈላጊው የኦሮሙማ ቡድን ደግሞ ታንክና ክላሹን፣ ወታደርና ፖሊሱን ተማምኖ ግዙፍ ብረት አምጥቶ ሰቅሏል። ይሄን ያዩ ህጻናት ተማሪዎች ግዙፉን ብረት አጋድመው፣ ገንድሰው። በጉልበት የተሰቀለውን ባንዲራ አውርደዋል።

“…የህጻናት ተማሪዎቹንና የጎልማሶቹ የኦሮሞ መምህራን የድንጋይ ውርወራ ጦርነቱን ደግሞ ቆይቼ እለጥፍላችኋለሁ።

“…ይሄም እንዳለ ሆኖም ግን አጀንዳዬን አልቀይርም…!!

“…ይሄም የድንጋይ ውርወራ ጦርነት ትናንት አርብ በአቃቂ ቃሊቲ ትምህርት ቤት ውስጥ በህጻናቱ ተማሪዎች እና በጎልማሶቹ የኦሮሞ መምህራን መካከል የተካሄደ ጦርነት ነው።

“…የጦርነቱ ምክንያት ጎልማሶቹ የኦሮሞ መምህራን በግድ የኦሮሚያን ባንዲራ እንሰቅላለን፣ ተማሪዎችም የኦሮሞን መዝሙር ትዘምራላችሁ ነው የሚሉት።

• ህፃናቱ ተማሪዎች ደግሞ “…እኛ አዲስ አበቤ ነን። የኦሮሞን መዝሙር የመዘመር ግዴታ የለብንም። የምንሰቅለው ሰንደቅ ዓላመማም፣ የምንዘምረውም መዝሙር የኢትዮጵያን ብቻ ነው ነው የሚሉት።

“…የኦሮሞ መምህራኑ ደግሞ “አይቻልም የምን ኢትዮጵያ ነው? የኦሮሞ መዝሙር ዘምሩ፣ የኦሮሞ ባንዲራ ስቀሉ። እምቢ ካላችሁ ያው ትታ…ላችሁ። ነው የሚሉት።

“…ማነው ትክክል…? በግድ ኦሮሞ ሁኑ ማለት ግን ደስ አይልም። በግድ።

https://t.me/ZemedkunBekeleZ/13311

Filed in: Amharic