(እንደ ታሪክ ተማሪነታችን) ሰሞኑን ከሚታዩን ነገሮች ለመተንፈሻ ይህቺን እንበል፤
ከጦቢያን በታሪክ ገጽ የተገኘ
ተረፈ ወርቁ
ከድሮ መሪዎቻችን አንጻር ይሄ የአሁኑ የሀገራችን ጠቅላይ ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ፡-
የኮ/ል ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያምን/የመንጌን ጭካኔ፣
የኃይለሥላሴን ለሕዝብ ያላቸውን ንቀት፣
የኢያሱን ጅልነት/ልጅነት፣
የቴዎድሮስን የአእምሮ መታወክ፣ ጠቅለል አድርጎ ይዞ… ከደህና ነገሮቻቸው አንዱም የለው!!
ለምሳሌ፡-
የዮሐንስ ዲፕሎማሲ፣ የምኒልክ ርኅራኄ እና አርቆ ማሰብ፣ የኢያሱ/ቴዎድሮስ/ቀኃሥ/ የሀገር ፍቅር፣ የመለስ ዜናዊ የማንበብ ባሕል እንኳን አንዱም የለውም፡፡
በአጠቃላይ… አይ መከራችን ብዛቱ/አበዛዙ … !!
ሔዋን ሰምዖን (ዶ/ር)
(ሔዋን ወጣት የታሪክ ምሁር ስትሆን የመጀመሪያ ድግሪዋን በሀገረ አሜሪካ፣ ሁለተኛ ድግሪዋን በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የሠራች ሲሆን ሦስተኛ ድግሪዋን ደግሞ በጀርመን/ሀምቡርግ በኢትዮጵያ ታሪክ ጥናት አግኝታለች)